Re: "እኛ ድሮም ማንነታችን አማራ የተዳደርነውም በአማራ።" የራያ ጥሙጋ አርሶ አደሮች
ታድያ ምን ልሉ ጠብቀሀል ። እኛ አማራ አይደለንም ትግሬዎች ነን ብለው ተዋረደ እንዲገቡና እንዲገረፉ ነው ወይ የፈለግኽ
ይህ እኮ መልሶ አማራን ነው የሚጎዳው ለምሳሌ አሮሞ አገር ለመቶ አምሳ አመት የኖረ አማራ እኔ ኦሮሞ አይደለሁም አማራ ነኝ ካለ ። የክህደት ወንጀል ፈፀሞዋል ማለት ነው። ማለት ያለበት እኔ ኦሮሞ ነኝ ጎሳዬ አማራ ነው።
ወይም አሜሪካ አገር ኢትዬዽያዊ አሜሪካ እንደሚባለው። እኔ አሜሪካዊ ነኝ ግን የኢትዬዽያ ትወልድ አለኝ አለቀ ደቀቀ። አሜሪካኖችን መካድ አይቻልም እኔ አሜሪካናዊ አይደለሁም ኢትዬዽያዊ ነኝ ካላ ልጅህ አንጠልጥለው ነው ኢትዬዽያ የሚልኩህ ። አሜሪካ በጣም ትልቅ ስለሆነች አውቀው ዝም ይሉሀል እንጂ ሁሉም አማራ ተነስቶ እኔ አማራ ነኝ አሜሪካ አይደለሁም ካለ ቀስ ብለው ቪዛ መስጠት ያቆማሉ ነገርም መፈለግ ይጀምራሉ። የትም አታመልጣቸውም
እኔ እወንተኛ ነኝ የምልህ የወሎ ኦሮሞዎችን አምጥተህ እኛ እሮሞዎች እንጂ አማራ አይደለንም ከሆሮሞዎች ጋራ መደባለቅ እንፈልጋለን ሲሉ ካመጣህልኝ የዛን ግዜ እወንት ሰው ነህ ። አለበለዚያ ግን ያው በኤርትራናዊነት ህ ቆይ ምንም አታጣላን። አንተ ሁሉ አማራ ትመስለኝ ነበር ግን ኤርትራዊ ነህ ። ምን ያስደብቅ ሀል ። ተነቅቶባቹዋል እና አትድከሙ ኤርትራ በጦርነቱ ከተሽነፈች ፖሮትዋንም ታጣለች
ድንገት ካልገባህ የምለው።
አንተ በጉድፈቻ ያሳደግዅው ልጅህ አባቴ አይደለህም ብሌ በልጅነት የጣለውን አባቱን ፈልጎ ቢሄድ ምን ይስማሀል ። ከዚህ በላይ ምን ክህደት አለ። አማሮችም ትልቅ ክህደት እየፈፀሙ ነው።

አማርኛቸውን እስኪ ወገኖቼ አድምጡት ወርጅላሌው የቤተ-አማራ ወሎ አማርኛ እኮ ነው። የዋድላ እና ደላንታ ቃና ለዛ ያለው እኮ ነው። ነፍሱን ይማረው እና አርቲስት ኮመዲያን አብርሃም አስመላሽ ይህን ውይይታቼውን ቢሰማ ወሎየዎች አህሪቡ ብሎ አማርኛ እና ለዛ ይኮርጅ ነበር። ተሰርቆ ትግሬነህ ተብሎ ታስሮ የነበረ ህዝብ። ይህን ነበር Ethoash የሰርቀው ። ግመለ ሰርቆ ኣጎንብሶ የሄዳል ይባላል :: የተሰረቀ ዓማራ ተገኜ።
Re: "እኛ ድሮም ማንነታችን አማራ የተዳደርነውም በአማራ።" የራያ ጥሙጋ አርሶ አደሮች
ወንድም በሁለቱም መንገድ ብት ሄድ አያዋጣህም።
እንበል እነዚህ ጥርት ያሉ አማሮች ናቸው እንበል ። ታድያ ምን ይጠበስ አሮሞም አገር ያሉት አማሮች አማሮች ናቸው ታድያ መሬት ተቆርሶ ለነሱ መስጠት አለበት ወይ። አይ እነሱ የመጡት በደርግ ግዜ ነው ። የወልቃይቶቹ ግን በጥንት ግዜ ወይም ኦርጅናሌዎች ናቸው ትል ይሆናል። ኦኬ ይህም ያዋጣህ ታድያ የወሎ ኦሮሞዎች ጥርት ያለ ኦሮምኛ ስለሚችሉ ወድ ኦሮሞ ይጠቃለሉዋ። ይህንን የወሎ ኦሮሞ ጥያቄ ካልመለስክልኝ ምንም ውይይት ካንተ ጋራ የለኝም ። እንደውም ጥያቄዬን ሳትጠይቅ ባትመለስ ይሽላል።
ሁለተኛው መንገድ ደግሞ ትግሬዎች ወልቃይት ውስጥ አንድ ቢሊዬን እንቨስትመት አረጉ ወልቃይትን የሀብታም መጨረሻ ሊያረጉዋት ነበር። አማራ አሁን ጠቅልሎዋት የድህነት መጨረሻ ሊያረጉዋት ነው። በዚህ እንተማመን ። እንደልማድህ ድህነቴ ይሽለኛል ከትግሬዎች ስር ከምኖር ብልኝና እረፈው።
ሶስተኛው መንገድ ቡዳ አማሮች የወስዱት መንገድ በኋላ ብዙ የሚቆጫቸው ወልቃይትን በጉልበት መወስዳቸው ነው። ታድያ ኦሮሞም አዲሳባን በጉልበቱ፣ የወሎን ኦሮሞ በጉልበት ማስመለስ ይችላል ማለት ነው። ይህንንም መተማመን አለብን። እኔ ጨርሻለሁ።