ችግራችን አሁንን ለምኖር ሳይሆን ብዙ ጭንቀት እና ልፋት የምናበዛው ወደፊት ይህ ቢሆንስ በሚል ፍራቻ ነው።
ችግራችን አሁንን ለምኖር ሳይሆን ብዙ ጭንቀት እና ልፋት የምናበዛው ወደፊት ይህ ቢሆንስ በሚል ፍራቻ ነው።አሁን ግን ብዙ ዜጎች በመናጢ ድህነት ውስጥ ተወልደው ኑረው እየሞቱ ነው። የዛሬው በለ 40 እና 50 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ ይኸ ነፃ አውጭ ቡድን ታግሎ ነጻ አገር ያወርስሃል ከዚያም ቱጃር ትሆናለህ እየተባለ ከነድህነቱ ዕድሜውን ይጨርሳል። First, get the low hanging fruit. ነፃ መውጣት ነፃ ድሃ መሆንም ሊሆንም ይችላል። በሰፊው አርሶ ይልጠገበ በቁራሽ አምርቶ አብዝቶ አይሰፍርም። Dear Ethiopians, our country is abundantly naturally endowed with all the goods things no other country in Africa and around the world has. It is the envy of most countries. It is wise to focus on the present. Please, toss out this dirty tribal politics through the window. Ethiopia is a big economic and political power in Africa - that is why foreign adversaries never lift their eyes off.