Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15955
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 30 Mar 2021, 16:49
አንተ ዐረመኔ መለያዬት እንጅ ማስማማትኃጥያት የሆነብህ። መለያዬት የሚይስደስተው አጋንንት እንጅ ሰብዓዊ ፍጡር አይደለም። ሰው የሆነ ሰው አይደለም እወነቱን ፍቅር ለማስፈን እስከ ሆነ ድረስ ዋሽቶም ያስታርቃል። እንደት ነው ያማናዝነው አብሮ አደግ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ዘመድ እና ቤተሰብ ብግፈኛው ስግብግብ ወያኔ ወልደው ከብደው ሃብት ካፈሩባት ኢትዮዽያ ተገፈው እና ተገፍተው ሲለዩን መጨፈር ነበረብን? ጆሮህን ኮርኩረህ አዳምጥ! ኤርትራዊያን እና ኢትዮዽያዊያን ትንሳዔችንም ዕድገታችንም አንድ ላይ ነው። እንደ ቢላዎ በክፋት በመካከላችን ለመግባት የሚጥር ዕኩይ ከእንግድህ አይችልም።
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47879
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Post
by Halafi Mengedi » 30 Mar 2021, 17:20
Abere wrote: ↑30 Mar 2021, 16:49
አንተ ዐረመኔ መለያዬት እንጅ ማስማማትኃጥያት የሆነብህ። መለያዬት የሚይስደስተው አጋንንት እንጅ ሰብዓዊ ፍጡር አይደለም። ሰው የሆነ ሰው አይደለም እወነቱን ፍቅር ለማስፈን እስከ ሆነ ድረስ ዋሽቶም ያስታርቃል። እንደት ነው ያማናዝነው አብሮ አደግ ኤርትራዊ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ዘመድ እና ቤተሰብ ብግፈኛው ስግብግብ ወያኔ ወልደው ከብደው ሃብት ካፈሩባት ኢትዮዽያ ተገፈው እና ተገፍተው ሲለዩን መጨፈር ነበረብን? ጆሮህን ኮርኩረህ አዳምጥ! ኤርትራዊያን እና ኢትዮዽያዊያን ትንሳዔችንም ዕድገታችንም አንድ ላይ ነው። እንደ ቢላዎ በክፋት በመካከላችን ለመግባት የሚጥር ዕኩይ ከእንግድህ አይችልም።
Two kahadi looters(Hamassien&Amhara) are merged already, what else do you want???