Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሰለሞን ቅንድቡ ነጠላ ዜማ ስንት የትግሬ ወያኔ አስለቀሰ መሰላችሁ- በምድረ አሜሪካ? አንድ መንጋ ጅብ ልበለችሁ?

Post by Abere » 26 Mar 2021, 19:32

የሰለሞን ቅንድቡ ነጠላ ዜማ ስንት የትግሬ ወያኔ አስለቀሰ መሰላችሁ- በምድረ አሜሪካ? አንድ መንጋ ጅብ ልበለችሁ? ሰለሞን ቅንድቡ ሆዱ ብቻ ቀርቶ ያስለፈልፈዋል። ጭንቅላቱ የደረቀ ወያኔ ፈጥሮ እንኳን አይዘፍንም:: የአዛውንቱ የማህሙድን ዜማ ከመስረቅ እንድህ እያለ ቢያዘም ጥሩ ነበር :-

ትግራይ እንዴት ነሽ?
ባቄላ እና ገብሱ ጤፉ የሞላሽ፣
ወተት እንዴ ውሃ የሚፈስብሽ፣
ዝልል እና ጠላው ይሚቀዳብሽ፣
ብርንዶ እና ጮማው የቆረጥንብሽ፣
ዛሬ ነው ነገ ነው አንችን የማይሽ?