Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

* ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)

Post by sarcasm » 26 Mar 2021, 12:04

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: * ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)

Post by Abere » 26 Mar 2021, 12:16

How is he defining freedom? በመጀመሪያ ነፃነትን እንደት ነው የሚተረጉመው ነው ጥያቄው። አንዳንዶቹ የእነርሱን ነጻነትን የሚተረጉሙት ሌሎች የእነርሱ ባሪያዎች እስከሆኑ ድረስ ወይም የእነርሱ ያልሆነውን የለሎችን እስከ ዘረፉ ድረስ ነው። ለሎች ደግሞ ከዚህ በተቃራኒው ነው። የአመዶም ገብረሥላሴ የነጻነት ግንዛቤ ግን የሌሎችን በመቀማት ላይ የተመረኮዘ ነው። እንደዚህ ዓይነቱ ህልም ህልመኛውን ባርያ ያደርገዋል። የሰው ቆርጦ የሀሰት ካርታ ተሼክሞ የትግሬ ህልም ቢል ቅዠት ብቻ ሁኖ ነው የሚቀረው:: ለመሆኑ ድፍንን ትግሬ እራሱን ያመዋል እንደ? እባካችሁ የሰው አትመኙ።

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21546
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: * ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)

Post by Fiyameta » 26 Mar 2021, 13:02

A female junta soldier once said "ነፃነታችን በእጃችን ነው", then after she lost her arm in battle, she filed for disability benefits by falsely claiming to have lost her arm while resisting "rape attempts." HAHAHAHAHAHA :lol: :lol: :lol: :lol:

sesame
Member+
Posts: 8503
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: * ነፃነትና ኣብ ኢድና እያ ! * ነፃነታችን በእጃችን ነው ! - ዓምዶም ገብረስላሴ (ዓረና)

Post by sesame » 26 Mar 2021, 13:46

Agames,

Your stupidity has already shrank what you call Tigray by 40% after all the stolen lands have returned to their rightful owners. You are stuck and any ፈንጠርጠር will ensure that you lose more. The sooner you wake up and realize that you are a much diminished people the better for you. ርእሱ ዝተቆርጸ ደርሆ ኣለኹ ኢሉ ፈንጠርጠር ክብል ንቡር'ኳ ኢንተኾነ፥ ካብ ሞት ክትስእ ግን ዘይሕሰብ ኢዩ። አንገቱ የተቆረጠ ደሮ ኣለሁ ብሎ ፈንጠርጠር ቢል የኖረ ቢሆን፥ ከሞቱ መነሳት ግን የማይታሰብ ነው:: :lol: :lol:



Post Reply