Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?

Post by EwnetYashenifal » 23 Mar 2021, 20:52

ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?

Post by Dawi » 23 Mar 2021, 21:56

EwnetYashenifal wrote:
23 Mar 2021, 20:52
ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?
Ewnet?- ውሸት? :P

ያለው ለጉሙዞች ማንም አይጮህም ነው፣ ስለዚህ የነሱ ድምፅ ለመሆን ሞከረ፤ ተገቢ ነው።

የአማራንም ችግር አንስቷል፣ እኔ ያየሁት አማራን እንደሚወድ ነው፣ ስለ ልዩ ሐይሉ ያለው እይታ አስደምሞኛል፤ ነገ አዲሳባ ቢያመጣቸው አስፈላጊ ከሆነ አይገርምህም፣ ኦነግንም አስቦክቷል ማለት ይቻላል።

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?

Post by AbebeB » 23 Mar 2021, 23:57

Dawi wrote:
23 Mar 2021, 21:56
EwnetYashenifal wrote:
23 Mar 2021, 20:52
ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?
Ewnet?- ውሸት? :P

ያለው ለጉሙዞች ማንም አይጮህም ነው፣ ስለዚህ የነሱ ድምፅ ለመሆን ሞከረ፤ ተገቢ ነው።

የአማራንም ችግር አንስቷል፣ እኔ ያየሁት አማራን እንደሚወድ ነው፣ ስለ ልዩ ሐይሉ ያለው እይታ አስደምሞኛል፤ ነገ አዲሳባ ቢያመጣቸው አስፈላጊ ከሆነ አይገርምህም፣ ኦነግንም አስቦክቷል ማለት ይቻላል።
ግም ለግም አብሮ ያዘግም፡፡ ኤርሚያስ ለገሠ (aka Dawi) ከዕውቀት ነጻ፤ አብይ አህመድ ከጤና ነጻ

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ዐቢይ አህመድ በአማራ ላይ ያለው ጥላቻ፤ ወለጋ ውስጥ የተገደሉ አማራዎች፥ ኦሮሞች፤ መተከል ውስጥ የተገደሉት አማራዎች፥ ጉሙዞች ናቸው፥ ይላል። ሰውዬው አብዷል?

Post by Dawi » 24 Mar 2021, 15:59

ዐብይ ስለ አማራ ልዩ ሐይል ምናለ? ይውጣ? ከየት? ያስቃል! ጂግጂጋ ጫፍ ላይም ሊታዘዝ ይችላል! 8)

AbebeB wrote:
23 Mar 2021, 23:57

Post Reply