በክልሉ ያሉ የፓርቲው አባላት መታሰር፣ መሰደድ እና የጽህፈት ቤቶች መዘጋት ባለፉት ሁለት ወራት ይበልጥ ተባብሷል። በክልሉ በመንግሥት አስተዳደርም ሆነ በብልጽግና ውስጥ ያሉ አመራሮች የሚያስፈራቸው ምን እንደሆነ አይገባኝም። "
የኢዜማ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በአዳማ ከተማ ዛሬ እሁድ ረፋዱን በጠራው የምርጫ ቅስቀሳ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ካደረጉት ንግግር የተወሰደ
Source: Ethiopia Insider
