ይህ ህፃን ልጅ የአስር አመት ልጅ ነው። በጣም ያማል ብዙ ግፎች ይደርሱናል ግና ነገ ይሰታከላል በማለት ለብቻየ ስቃዩን ልይዘው ግድ ቢለኝም የዚህ ህፃን ግፍ ማፈን ግን የክህደት ክህደት ሁኖ ስለተሰማኝ ልለጥፈው ተገድጃለሁ።
ሑመራ ከተማ ነው በአማራ ልዩ ሀይል ነው በጥይት የተመታው። ብቻ የምሰማው ሁሉ ራሴን እንድጠላ እየደረገኝ ነው።
#ግን_ለምን?/
ህፃናት ልጆች የሉንም!
ሴት እህቶች የሉንም!
#ፍትህ_ለሑመራ_ህዝብ!
መከላከያ ሰራዊታችን መስዋእት የከፈለው ለዚህ ነው?
#የፌዴራል_መንግስት_አስቸኳይ_መፍትሔ_ሊሰጠን_ይገባል!
Please wait, video is loading...