Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11590
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 19 Mar 2021, 20:27
"ዝም ብለህ ጦርነት ከተነሳበት ቦታ የምታየው ከሆነ፤ ለኔ ግንብነት ነው ፤ ቁንጽልነት ነው ። ጦርነቱ የሁሉ ስህተትተት ጥርቅም ውጤት ነው ። ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፤ የዶ/ር አቢይ በባሌ በኦሮምኛ ያደረጉት ንግግር አዳምጠሀዋል? ምንድን ነው ያሉት?"