Re: Horizon Addis, the biggest Tyre producer in the country
ይህንን ቪድዬ አላየሁም ግን እንደሚገባኝ ጎማ ምርት አላገኘንም ብሎ እንደሚያለቃቅስ ነው።
መጀመሪያ የጎማ ዛፍ በደቡብ አሜሪካ ኔቲቭ ዛፍ ነበር ። ግን ቀኝ ገዢዎች የጎማን ዛፍ በደቡብ አፍሪካ በኤሽያ ተክለውት በስፋፉት። ይህ ማለት የጎማ ዛፍ ኢትዬዽያ ውስጥ ቢተከል ይበቅላል ማለት ነው ። ታድያ መትከልና የጎማ ማር መስብስብ ነው ሆሌ ከምናለቃቅስ። ደህና ስንብቱ