Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42497
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በትግሬ የሚታደለው ዕህል ያመጣው ያልተጠበቀ ጣጣ

Post by Horus » 16 Mar 2021, 21:17

እንደ ሚታወቀው የቴድሮስ አዳኖምና የምዕራ ተቀጣሪ ሎቢይስት ደላሎቹ ያሰሉት ዘዴ ያለም ምግብ አከፋፋዮች በትግሬ ሲፈሱ በነሱ በመሸፋፈን በየዋሻው የሚማቅቁትን ጥጋበኛ ሽፍቶችን ለማሸሽ ነበር ። ግን በውጤት የሆነው ተቃራኔው ነው።

አንደኛ፣ በዎያኔ ዉሸት እንዲሳሳት የተደረገው ያለም ሚዲያና አገሮች ያ አሳፋሪ ቅጥፈት ከወጣ በኋላ የዎያኔ ታማኒነት ዜሮ ወርዷል ። ከዚህ በኋላ ዎያኔ እውነት እንኳ ቢናገር የሚያምነው የለም ። በቃ የሽፍታው ፓፕሊክ ሪሌሽን ብላሽ ሆኖ ከሽፏል ።

ሁለተኛ የምዕራብ ጣልቃ ገብነት ተማምኖ ዋሻ ውስጥ ቁጭ ብሎ ስንቁን ሲጨርስ የነበረው ሽፍታ አሁን ወሳኝ የምግብና ሎጂስቲክስ እጥረት ውስጥ ስለ ገባ በርሃብ ሚነደው ጀሌ ጎሬላ ተብዬ እጅ ወደ መስጠት እየገባ ነው።

ሶስተኛ በምራብ ሚከፋፈልው ስንዴ ለመቀማት ከተደበቀበት ዋሻው ሲወጣ በድሮን እየተቃኘ ለግድያ ራሱን እየሰጠ ነው ።

በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሳሩህ አየህና ገደሉን ሳታዬ እንዲሉ ማለት ነው።

ጎሬላ የመደበቅ ችሎታውና ተደብቆ የመዋጋት ችሎታውን ካጣ ለሙት የተዘጋጀ ከብት ማለት ነው ። የግዜ ጉዳይ እንጂ ከኢትዮጵያ ልዩ ሃይል አያመልጡም።

ይህ በዚህ እንዳለ ትግሬ አዲስ ገዢዎች እየፈለፈልች ነው ። ስለሆነም ትህነግ ነገ በትግሬ ወደ ስልጣን ለመመለስ ከራሱ ከትግሬዎች ጋር መዋጋት ይኖርበታል ።

ባንድ ቃል የትግሬ ሽፍቶች አላማ የለሽ፣ እስትራተጂ የለሽ ፣ ግቡ ማይታወቅ የደንቆሮ ዘፈን ነው የያዙት ። ሌላው ቀርቶ ተመልሰው ቢደራጁ እንኳን የሚያመጡት ፋይዳ የለም ።

ፍጹም መክሸፍ፣ ፍጹም መደንቆር ማለት የዛሬ ዎያኔ ነው !
Last edited by Horus on 16 Mar 2021, 22:11, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42497
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በትግሬ የሚታደለው ዕህል ያመጣው ያልተጠበቀ ጣጣ

Post by Horus » 16 Mar 2021, 21:48

This is how you do it - concrete progress report by MFA, 15 TVs reporting

Post Reply