Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

የተራበውን እንዴት ይገድላሉ?

Post by euroland » 16 Mar 2021, 19:43

ትላንት በዉቅሮ (አማራ) ኣካባቢ በረሓብና ውሃ ጥም የጠወለገውን የጁንታው ርዝራዥ ገበሬውን ለመዝረፍ ቶክስ በመክፈት ለማስፈራራት ሙከራ በማድረግእ ላይ እያለ ፋኖ ባፋጣኝ በመድረሱ ጁንታው ምግብ እየሸተተው፡ ውሃ እየጠማው ጀግናው ፋኖ ረሃብተኛውን ከነአዛዦቹ ቀጥቅጦ ለአማራ አሞራ ቀለብ አደረገው። :lol: :lol: እበላ ብላ ተበላች አሉ።