የአደባባይ ሚዲያ ሙያዊ ትንታኔ ቢስጥበት አሪፍ ነው የምለው፤
1. የትግራይ ኦርቶዶክስ ትምህርት በግርዘት፣ ጾም ጊዜ ዓሣ መብላትና አለመብላት እና አሣማ መብላት ዙርያ የሚከተለው እምነት
2. የአማራ ኦርቶዶክስ ትምህርት በግርዘት፣ ጾም ጊዜ ዓሣ መብላትና አለመብላት እና አሣማ መብላት ዙርያ የሚከተለው እምነት
3. ትግራይ ስትገነጠል የአማራ ኦርቶዶክስ እጣ ፋንታ ምን ይሆናል ማለቴ አንዱን ግራር ፈንግሎ ማምለክ ይቀጥላ ወይስ አክስም ፅዮንን እዴት ለማግኘት ይቻላቸዋል?
ዓሣን መብላት የሚለው ጉዳይ ደርግ ወድቆ ህወሀት ወደ ኦሮሚያ የመጣ ጊዜ የነበረውን ልዩነት ና የሁለቱን እምነቶች ጠብ እኔም አስታውሣለሁ፡፡ ግን በጥልቀት አላውቀውም ነበር፡፡ የኣማራ ጳጳስ ሸፍቶ አሜሪካ የገባው ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ፡፡
ኮ/ል አብይ አመድ ወላሂ ወላሂ አልጎዳቸሁም እያለ ያስታረቃቸው መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን፡፡ ለዚህ አደባባይ ሚዲያ ጥልቅ ሙያዊ ትንታኔ ቢስጥበትና ብንማር አሪፍ ነው እላለሁ፡፡