Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4660
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አዲስ አበባ ፖሊስ : ለምንድነው በአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ውስጥ ወላይታዎች ከሌላው ብሔር በተለየ ሊበዙ የቻሉት?

Post by Abaymado » 13 Mar 2021, 11:52

ለምን? ወያኔ ያደረገው ነው ወይስ ምን?

የሚገርም ነው ይህንን የአማራ ክልል ያውቃል? ለምን አያቅም: ያቃል:: ለምን ዝምታን መረጠ?
እንዴት ወላይታዎች አዲስ አበባ ላይ ከነዋሪው ቀድመው በአንድ ፖሊስ ጣብያ ሊበዙ ቻሉ?

አዲስ አበባ ውስጥ ከ 50 በላይ ፖሊስ ጣብያዎች ሲኖሩ: እኔ ወደ ስድስት ጣብያ ላይ ያየሁት ወላይታዎች እንደሚበዙ ነው:: ከአማራም በልጠው ማለት ነው::

የብሔር ስብጥር ነው ከተባለ ሌላው ብሔር የታለ? ጉራጌ የለም! አፋር የለም:: በነሻንጉል የለም:: ጋምቤላ የለም:: ባጭሩ ከደቡብ ወላይታ ብቻ ነው::: ለምን?

እንደሚመስለኝ የብሄርን ብዛት ታሳቢ ተደርጎ መሰራት አለበት ወይም የአዲስ አበባን ነዋሪ ብቻ ነው መቅጠር ያለበት::

በብሄር ብዛት ከሆነ በአዲስ አበባ አማራ ከፍተኛው በመሆኑ ከፍተኛ ቁጥር ሊሰጠው ይገባል::

የአማራ ክልል ምን ያስባል ስለዚህ ጉዳይ?