የአማራ ክልል ሁለት አማራጮች አሉት::
አንድ ከብልፅግና መውጣት ወይም ጋላ ላይ እጁን መቀሰር ነው::
የወለጋን ግድያ በወያኔ ማሳበብ ፈሪነት ነው:: ማጎብደድ!
አብይን ለምን አይናገሩትም ? እኔ አጠገቤ ቢሆን አንቄ ነበር የምፈጠፍጠው
ashara media :
https://m.facebook.com/asharamedia24/ph ... &source=57
እኛ የአማራ ከፍተኛ አመራሮች ከብልፅግና ፓርቲ ለመውጣት እንገደዳለን ሲሉ አቶ ፀጋ አራጌ ተናገሩ
አሻራ ሚዲያ የካቲት 30/06/13/ዓ.ም ባህር ዳር
በአማራ ደም የሚበለፅግ ፓርቲም፣ የምትበለፅግ ሀገርም አንፈልግም ያሉት አቶ ፀጋ አራጌ ክልላዊ ፓርቲያችንን በማክሰም ሀገራዊ የሆነውን ብልፅግና ፓርቲ የመሰረትነው ለህዝባችን ተጠቃሚነት ብቻ ስንል ነው። እንደ ሀገር ባለፉት 30 አመታት የፖለቲካ ውክልና የተነፈገውን የአማራ ህዝብ ሀገር እንዳለው፣ ወገን እንዳለው ለማሳየት ነው ብለዋል።
ሆኖም ግን ብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተ የአማራ ስቃይ በዛ እንጂ አልቀነሰም፤ በአማራ ህዝብ ላይ የሚለጠፉት የጥላቻ ትርክቶችም መልካቸውን እየቀየሩ ቀጠሉ እንጂ፣ አልቆሙም። መሳደዱና መሞቱ በብልፅግናም ተጠናክሮ ቀጠለ እንጂ፣ አልቀነሰም። ወደፊትም የሚሻሻልበት ፍንጭ አይታይም ብለዋል።
ስለሆነም በብልፅግና ፓርቲ ውስጥ ለምን እንቆያለን? እስከመቸስ በአማራ ደም እየቀለድን እንቀጥላለን? ለሌላ 27 አመት ወይስ፣ 30 አመት የአማራን ደም እያፈሰስን የምንዘልቀው? ሲሉም ጠይቀዋል፡፡
ብልፅግና በአጭር ጊዜ የአማራን ደም ከመፍሰስ ለማስቆም መስራት እንዳለበት ጠቁመው በአማራ ጥላቻ የሰከሩ የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮችን ማስወገድ አለበት ሲሉም አክለዋል። የጥላቻ ትርክቱን ለማስቀጠል የሚጋጋጡ ግልገል አጥፊዎችን ማስወገድ እንደሚያስፈልግም በአጽንዖት ተናግረዋል፡፡
ይሄ ካልሆነ ግን እኛ የአማራ ከፍተኛ አመራሮች ከብልፅግና ፓርቲ ለመውጣት እንገደዳለን ማለታቸው ነው የተሰማ፡፡ ለአማራ ህዝብ የቆሙ ፓርቲዎችን በመተው፣ ከብልፅግና ጋር የተዋሃድነው በተለይ ከክልሉ ወጭ የሚኖሩ አማሮችን ስቃይ ለማስቆም ስንል ብቻ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
አቶ ፀጋ አራጌ ጨምረውም አሁን በብልፅግና ስም ካሉት አብዛኞቹ ጓደኝቻችን በተሻለ ለህዝባችን የቆሙ፣ ህይወታቸውን ጭምር ለአማራ ህዝብ የሚሰጡ የፖለቲካ አመራሮች በሌላ የፖለቲካ ፓርቲ ውስጥ እንዳሉ አሳምረን እናውቃለን። የማይሻሻል ከሆነ፣ ከመሰሎቻችን ጋር ለመዋሃድ እንገደዳለን ብለዋል ነው የተባለው።
አቶ ፀጋ አራጌ ይህንን የተናገሩት በወለጋን በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች አሁንም በአማራዎች ላይ የሚፈጠሙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች መቀየጠላቸውን በማስታወስ ነው፡፡ ከዚህ በፊት አኦሮሚያ ክልል በተለይ ደግሞ በወለጋ እንዲሁም በመተከል በጉራ ፈርዳ የአማራ ተወላጆችን በመለየት ብቻ የዘር ጭፍፈፋ ተካሂዷል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም መሰል አሰቃቂ ግድያዎች በኦሮሚያ ክልል እየተካሄዱ ነው፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የፌደራል መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የዘርጭፍጨፋ ከማውገዝና እውቅና ከመስጠት ይልቅ ለገዳዮቹ ሽፋን በመስጠት የፖለቲካ ቁማራቸውን ቀጥለዋል፡፡
ዘጋቢ፡- ጥላሁን ታምሩ
Com
Re: እኛ የአማራ ከፍተኛ አመራሮች ከብልፅግና ፓርቲ ለመውጣት እንገደዳለን ሲሉ አቶ ፀጋ አራጌ ተናገሩ
የአማራ ክልል የሚመጣውን መሪ ነኝ የሚለውን ሁሉ በይሉንታ በፍርሃት እየተንበረከከለት ነው:: ይህንን ችግሩን ለመፍታት አንዱ መፍትሄ ኣብንን ወንበር እንዲይዝ ረድቶ በሕብረት ጠንካራ ሆኖ መውጣት ነው:: እርስ በእርስ መነካከስ መጨረሻው ጥብስ መሆን ነው::