Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42497
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Mar 2021, 21:36
ብሊንከን መጣ፣ ትራምፕ ሄደ፣ ኢዩ መጣ፣ ግብጽ ሄደ፣ ከአምነስቲ እስከ እስከ ቀይ መስቀል ፣ አሎ፣ አሎ ስሙ አሙ ... ኢትዮጵያ መንግስት ያላት አገር ናት ።
ጥያቄ ያላችሁ ጠ/ሚ አቢይ አህመድ የተባሉትን ሰው ደውላችሁ ተነጋገሩ !!
ኢትዮጵያ የሙዝ ሬፑፕሊክ አይደለችምና !!!
Amen !