Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

When is this PP guy wrote about Ethio 360 parrots like Ermiyas Legese and Habtamu Ayalew?

Post by AbebeB » 10 Mar 2021, 19:02

When is this PP guy wrote about Ethio 360 parrots like Ermiyas Legese and Habtamu Ayalew?

"የአዲስ አበባ ሕዝብ የቡና ቤት ልጅ ነው።"
የብልፅግና ተወካይ
የኦሮሚያ ብልፅግና ሌላ ናዚስት አገኘ።
ከስር በፎቶና በቪዲዮ የሚታየው ሰው አዲስ አበባን ሕዝብ ናዚዎች የአንድን ሀገር ሕዝብ ከእነሱ ያነሰ አድርገው ፈርጀው እንደፈጁት አቋም ይዞ ሲሰድብ የሚውል ነው። ይህን ሰው ግን የኦሮሚያ ብልፅግና ለምርጫ ቅስቀሳ አሰልፎታል። ሀረር አካባቢ ተመራጭ ሳይሆን እንዳልቀረም እየተገለፀ ነው። ቪዲዮው ለማይከፍትላችሁ የአዲስ አበባን ሕዝብ እንደሚከተለው ነው የሰደበው። ሕዝብ ማንን ይዘው እየሄዱ እንደሆነ እንዲያውቀው ብቻ ፀየፍ ስድብ የተሳደበበትን ቪዮው ከስር ባለው መልኩ በፅሁፍ አስቀምጨዋለሁ።
………………………
"የአዲስ አበባ ሕዝብ የቡና ቤት ልጅ ነው።"
"አዲስ አበቤዎች የሚባሉት ወይ ከአባታቸው ደንበኛ ጥላቻ ያላቸው፣ ወይ ከእናታቸው ደንበኛ ጥላቻ ያላቸው፣አባትና እናት መካከል ፍቅር እያዪ ያላደጉ፣ አባት አስረግዞ ወይ እናት አርግዛ በመንገድ ላይ የተወለዱ ወይ በቡና ቤት በአንድ ቀን ስህተት የተወለዱ፣ ወይ በዩኒቨርሲቲ በአንድ ቀን ስህተት የተረገዙ፣ የተወለዱ ወይ ደግሞ በስራ ቦታ የተረገዙ የተወለዱ እናትና አባት በፍቅር ያልኖሩ፣ የአባታቸውን ስም እንጅ የአባትነት ጣዕም የማያውቁ፣ የትዳርና ልዕልና የሌላቸው የቡና ቤት ርዥራዝ ልጆች ናቸው። በእናትና በአባት ፍቅር ያላደጉ ናቸው። እነዛ አዲስ አበቤ ይባላሉ። አዲስ አበቤ ለስራ ጉዳይ ወይም ለሌላ አዲስ አበባ ወይንም ፊንፊኔ በመምጣት አባታቸው ከሴተኛ አዳሪ ጋር ያለ ኮንዶም በመተኛት እናትን አስረግዞ በመሄድ እናት ያለ አንድ ቀን ያላየችውን አባት አርግዛለት ወልዳ ልጁን ስታሳድግ ልጁን ለአባት እንኳን መስጠት ስላልቻለች በሌላ ስም እየጠራች ያደጉ የቡና ቤት ልጆች ናቸው።………አዲስ አበባ ዘር የለንም የሚሉት እውነትም ዘር አልባ ናቸው።"
እንግዲህ ይህ ሰው ለብልፅግና የምርጫ ቅስቀሳ እያደረገ ይገኛል። ይህ ሰው በሕግ መጠየቅ ሲገባ የምርጫው አካል ሆኗል። ነገ የክል ወይ የፌደራል ፓርላማ ገብቶ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ማየት ነው። የጥላቻው አዋጅ ለእነዚህ ሲሆን አይሰራም። ሌሎችን ያስሩበታል።
።።።።።።።።።።
ብልፅግና አዲስ አበባ ፊት ሲቀርብ ዘረኝነትን፣ ተረኝነትና ዝርፊያን የት ሊጥለው ይሆን???

Taken from this forum post by Maxi.