Ethio 360 ዲግሪው ተቀይሮ 180 በመሆኑ ምክንያት እሽክርክሩ የሚያሳየው የማይቀለበስን ውደቀት ሆነ፡፡ ሀብታሙና ኤርሚያስ ለገስ ዋነኞች ተዋኒያን ናቸው፡፡
1. ሲመቻቸው እግር እንሳም እያሉ በአደባባይ በአብይ እግር ስር ይወድቃሉ (ለምሳሌ ታማኝን መጥቀስ ይቻላል)፡፡ አብይ ደብተራዎቻችን ከአስታረቀልንና ችጋራምዋን ሀገራችንን የሚያስቀጥልልን ከሆነ ሙሴያችን ነው እያሉ ሲያወድሱት (ለምሳሌ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያምና ፕ/ር ጌታቸው ሀይሌ) ይሰነብቱና አብይ “እምብ” አለ ብለው ሲያቡ ግን በሀብታሙ አያሌውና ሌሎች በቀቀኖቻቸው በኩል ቀርበው ሲያወድሱ የኖሩትን ሰውና ስራውን ዋጋ ማሳጣት ይጀምራሉ፡፡ አባቶቻቸው ጎበና ዳጭንና ዲናግዴ ቁሴን ተጠቅመው ሲያበቁ ቆለጣቸውን ቆርጠው እንደሸኙዋቸው ማለት ነው፡፡ ወሬኛ ሀበሾች እስስቶች ናቸው ለማለት እንጂ ሰዎች ናቸው የሚል ዋጋ ልንሰጣቸው የምንቸገረው ስለዚህ ነው፡፡
2. ደግሞ ኦሮሞን መከፋፈል ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው እያሉ ሲነግሩን ኖረው በኤርሚያስ ለገስና በሌሎች ለአማራ አጭብጫቢ ገልቱዎች በኩል ቀርበው ሌሎች ብሔሮችንማ መከፋፈል ተገቢ እንዳልሆነ ነግረውን አጥብቀው ይቃወማሉ፡፡ በትናንትናውን ዛሬ ምናለ ወሬ ላይ ጉራጌው ኤርሚያስ ለገስ በገልቱነቱ የሚያገለግለውን ቀደዳ ማድመጥ ብቻ በቂ ነው፡፡
ስለዚህ የሀባሻ በቀቀኖች/ወረኞች እውነትን በዝምታና በአላዬ ብቻ ማለፋቸው ብቻ አይደለም፡፡ ቃላት ፈላልገው ውሸትን ወደ ማሞካሸትም መሄዳቸው እንጂ፡፡ ሀበሻ በጠቅላላው ይህን አስተሳሰብና ድርጊት በሚገባ ይጋራሉ፡፡
የሚገርመው ግን ዛሬ ላይ በእነሱ ብሶ ከዚህ መለያየት ይሻላል ወደሚለው እያዘመመሙ ያሉ ይመስላል፡፡ የዛሬውን የአብታሙ አያሌውን ዘመምተኛ ወሬ ማድመጥ አስረጂ ነው፡፡ ደደቦቹ ባለማወቃቸው እንጂ እኛም የኦሮሚያን ነጻነት መንገድ የመረጥነው በአማራ መገድልና መነቀፍ ስለባሰን ነውና ጊዜው ደርሶ እናንተ ሀበሾችም ይህን ከተቀበላችሁማ ተስማምተናል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ለማይሆነው የአንድ አገር፣ አንድ ባንዲራ፣ አንድ ነጠላ ልብስ (ፎጣ አይሉም እኮ)፣ አንድ አማርኛና አማራ ዓላማ በተጨማሪ ከምትጮሁ ይልቅ ቤታችንን በየብሐራችን እንስራ፡፡
ነገር ግን 360 ተገለባብጣችሁ አማራ የለም እንዳትሉ አደራ! ምክንያቱም አሁን ላይ እሽክርክርታችሁ 180 በመሆኑ ምክንያት ሌላኛው ጫፍ ላይ ማረፍ እንጂ መገለባበጥ ለቂጣ ይሻላል፡፡
ሽመልስ አብዲሳ ጥሬ ስለሆነ ኪንፊዩዝ እናደርጋቸዋለን ብሎ ይሆናል እንጂ ጉዳዩ ሀበሻ የፖለቲካ ምክንያት (cause) የለውምና ከኦሮሞ ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥ አይችልም የሚለው ነበር ተገቢው አባባል፡፡ የሀበሻ የፖለቲካ ምክንያት (cause) ማጣት ሚስጥሩን ግን ታውቃላችሁ? I will be back for brief explanation of this issue.