Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

የክተት አዋጅ ከማን ጋራ ልትዋጋ

Post by Ethoash » 09 Mar 2021, 08:10

አብይ ክተት አውጆዋል አንድ ሚሊዬን ኩታንኩት ወታደር ይፈልጋል። በመጀመሪያ ደረጅ ምን ሊያበላቸው ነው አንድ ሚሊዬን ወታደሮች ። የቸገረው መቼም ወትድርና ይገባል ምሳ ቁርሱን ለማግኘት ። ከዚያሳ ከማን ጋራ ለመዋጋት።

አሜሪካኖች እንደሆን ወታደር አይልኩ ቪድዬ ጌም ነው የሚጫወቱብን ቀይባህር ላይ ተቀምጠው ወይ አታላንቲክ ወቅያኖስ ውስጥ በስማጭ መርከብ ውስጥ ተቀምጠው የምትበላውን የምትጠጣውን ያዩሀል ከዚያም አንድ ሚሳኤል ልከው ነው የአንተን አንድ ሚሊዬን ወታደር እምሽክ የሚያረጉት።

ደግሞ አሜሪካኖች ጦር ሜዳ አይሄዱም ቦንባቸውን አያመክኑም ሚስኪን ወታደር በመግደል ። አብይን እራሱን እዛው የሚኒሊክ ዛኒጋባ ተኝቶ ነው እንዳይነሳ አርገው በቦንብ የሚጠራርጉት ። አር ተው እናንተ ስዋኦች ።

መንጌም አውቆ ነው የፍየል ወጠጤ እንዋጋ ብላ ከነበር ላከችበት ።
እሱዋም ትሞታለች ልጆቹዋም ያልቃሉ ብሎ የተረተው። ሱዳንን ያቃተን ገገሞች ከአሜሪካ ጋራ እንዋጋ ብለህ መላክህ ነው ድፍረት ህ።

እኛ እንዋጋ ብለን እላክንም እኛ ያልነው ከኢትዬዽያ ምድር አንወጣም ነው ያልነው ። ይህንንም ለማለት የምትችለው እኮ የእርዳታ እህል ከአሜሪካ እየመጣልህ አይደለም ። ቻይና ሕንድና ራሽያ በተአምር የእህል እርዳት አያረጉልህም በረሀብ ታልቃለህ ሕዝቡም ይነስባሀል ። ሳርያ፣ የመን ፣ እኛ ጋ መጥተው እንዳልተጠለሉ እኛ በተራችን እነሱ ጋ እንሄዳለን ። በወይኔዎች ግዜ የጥጋብ ነበር ሊብያ የምንሄደው አሁን ግን ከምር ችግሮን ነው የምንሄደው ለአረቦች የስውነት እቃ መለዋወጫ እንሆናለን። በኤርትራዎች ስንስቅ አሁን ነግ በኔ ይደርስብና።


የክተት አዋጁን ስምቶ የተመዛገቡት በ%

ኦሮሞ ፯፯% ለውትድርና ተመዝግቦዋል
አማራ ፲% ሁሉም በሙዚቃና በማዝናኛ ፕሮግራም ውስጥ ተመዝግበዋል
ደቡብ ፩፫ በሙሉ ለውትድርና

0% ጉራጌ ተመዝግበዋል ። ጉርጌው መህብረተስብ እኛ ደጀን ከዋላ ሆነን ምግብ እና አስፈላጊው ነገር እናቀብላለን ብለዋል።

የስራ ልምድ ሲጠይቁ እኝ ንቁ ታታሪ ስራተኞች በደርግ ግዜ በውያኔ ግዜ አንድም ጉራጌ አልታስረብንም ግን ያ ምንም ሳያግደን ለእስር ቤት ሽሮ በማቅረብ የአርባ አመት ልምድ አለን።