Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by EPRDF » 04 Mar 2021, 14:42

በኦሮምያና በአዲስ አበባ ምርጫ ጥሩ ውጤት ያሰመዝግባሉ ተብለው ተስፋ የተጣለባቸው የኦሮሞ ድርጅቶች እንደ ኦነግና ኦፌኮን የመሳሰሉት ተገፍተው ከምርጫው ሜዳ ውጪ ሁነዋል። ማነው አሁን የቀረው፣ አብን፣ ባልድራስ፣ ሕብርና ኢዜማ ናቸው።

እነኝህ ድርጅቶች በአንድ ወቅት በወያኔ ምርጫ ዘመን በተለያየና ተመሳሳይ ምክንያቶች ቅሬታ ሲያቀርቡ የነበሩ ድርጅቶች ናቸው፣ ዛሬ ግን ሌሎች ድርጅቶች ላይ ተመሳሳይ በደል ሲደርስ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ስልጣን ለመቀራመት ለምርጫው ሽር ጉድ እያሉ ነው። አሁን ሜዳውም ባዶ ነው፣ ተወደደም ተጠላም፣ እንኝህ ኃይሎች ተወዳድረው የአዲስ አበባንና የአንዳንድ ከተሞችን በትረ ስልጣን መቆጣጠራቸው እንግዲህ አይቀሬ ነው።

በጎቹ የኦሮሞ ድርጅቶችስ፣ ከነርሱ ጋር ተቀራራቢ ርዕዮተዓለምና የፓለቲካ ፍላጎት የነበረውና ለጋራም ጥቅም በጋራ አብሮ ለመስራት ተስፋ የነበረውን የህወሃት ድርጅት በገዛ እጃቸውና ዓመፃቸው ድራሹን አጥፍተውት፣ አሁን እያለቃቀሱ፣ ገሚሶቹ ከምርጫው ተገፍተው ተሰናብተዋል፣ እን ጎበናም፣ አንዴ ኢትዮጵያ ሱሴ እያሉ ሲያውደለድሉ፣ በሌላ ጊዜ ኦሮሚያኬኛ እያሉ ሲዋዥቁ፣ ያው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እነ ባራምበራስ በቅርቡ እንደሚሸኙዋቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።

እሺ የኦሮሞ ጉዳይ ቢበዛ ሰለሳ ከመቶውን የሕዝብ ጉዳይ የሚሸፍን ስልሆነ ብዙም አንገብጋቢ ሊሆን አይችልም፣ ተዉ ከሌላው ሕዝብ ከኛ ጋር ቀርባችሁ ስሩ ስንል አንሰማ ብለው በኬኛ በኬኛ ተወጥረው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ይሀው መጨረሻው ላያምር፣ እንግዲህ ስራቸው ያውጣቸው እንላለን።

አሁን ታድያ፣ ለኛ ሰባ ከመቶ ለሆነው ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦች ከድህረ ምርጫ እነ ባራምበራስ ምን እየዶለቱልን ነው ነው ዋናው አንገብጋቢው ጉዳይ?

ወደፊት የምናየው ይሆናል፣ ቸር እንሰንብት።

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Lakeshore » 04 Mar 2021, 15:25

ኣንት ሙትቻ

የህን ያልኩበት ምክኛት በሞተ ግዜው ባለፈበት ስም ስለምትጠራ ነው ግና ኡፕዴት ኣልሁንክም ኣውት ዴትድ የህነ ሲስተም ነው ያለህ። ያ ደግሞ በምትጸፈውም ላይ የንጸባረቃል።
ወደ ቁምነገሩ አንመለስና ጋሎቹ አኮ ጸባቸው ከራሳቸው ጋር ነው። ምን አንደ ሚፈልጉ አንኳን ኣይውቁትም። ለምሳሌ መራራ ጉዲና ብታዩት ደሮ ደርግ ነበር ማርክሲስት ቀጥሎ ጁንታ ሆነ ከዛ ደግሞ ተርሮሪስት ሆነ ኣሁንድ በሎ ብሎ ደግሞ ቦዘኔ ሆነ። ይሄ የም ኣችግረ ነው። ለሎቹም አንዲሁ ተቃዋሚ ምሆን አንጂ መሪ የሞሂን ኣቅሙም ፍላጎቱም የላቸውም። ጃዋር፣ በቀለ አዩዋቸው የተሰጣቸውን እድል አና ኑ ወንበሬ ላይ ተቀመጡ የሚላቸው ነው የሚፈልጉት። ወያኔ ኣስሮ ገርፎ ኣብይ ሲመጣ ለቀቀው አንደገና ከ ገራፊዎቹጋ ሆኖ ኣገራችንን ለማፍረስ ሲሞክር የሀው ኢንደገና አዛው የለመደው አስር ቤት ገባ። እና አንሰኡ ችግር ኣለባቸው ኣላማ የማጣት ችግር ሁሉንም ጎሳ ብጠርጣሬ እያዩ በእራሳቸው መስፋፋት ምንም ሳየሰሩ ቀረጥ በመሰብሰብ ምኖር ነው የሚፈልጉት። የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ይህንን ኣቋማቸውን ኣስተካክለው ትቻችለው መኖር ካልፈለጉ ማንም እነሱን ከንግዲህ እሹሩሩ የሚል የለም ጦረነትም መሆድ ካለብን በጊዜ መሄድና ቢለየለት ነው የሚሻለው።

for the Agame juntas

ዓልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ኣጋሜ ውሽማ አንጂ ባል ኣይሆንም ብዬ

የተባለው ያለምክኛት ኣልነበረም ይህንኑ ባህሪያች ሁን ለመግልጽ ነው።

ውስጠ ውይራ ነው ለንደ አናተ ኣየነቱ ድንጋይ ራስ አንዳይገባውና አንዳይበስጭ

Beging and boot licking is not skill that is envied but it is emanating for lack of self respect and inferiority. It is proven time and time again Agames as a society are victims of this syndrome. All agames has to be herded to a labor come and re indoctrinated to be a productive human being. That at list will take about 5 years if the indoctrination is intensive and if not about 7 years.

The time is ripe to implement it like the soviet era gulag but more human way. Tigre will get redemption from hard work in the gulag.

As the Germans said once " Arbeit macht frei" meaning "Work sets you free" or "Work makes one free" then yo will be free from your inferiority at last and you will thank us for that.
Last edited by Lakeshore on 04 Mar 2021, 15:52, edited 1 time in total.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Za-Ilmaknun » 04 Mar 2021, 15:51

EPRDF wrote:
04 Mar 2021, 14:42
በኦሮምያና በአዲስ አበባ ምርጫ ጥሩ ውጤት ያሰመዝግባሉ ተብለው ተስፋ የተጣለባቸው የኦሮሞ ድርጅቶች እንደ ኦነግና ኦፌኮን የመሳሰሉት ተገፍተው ከምርጫው ሜዳ ውጪ ሁነዋል። ማነው አሁን የቀረው፣ አብን፣ ባልድራስ፣ ሕብርና ኢዜማ ናቸው።

እነኝህ ድርጅቶች በአንድ ወቅት በወያኔ ምርጫ ዘመን በተለያየና ተመሳሳይ ምክንያቶች ቅሬታ ሲያቀርቡ የነበሩ ድርጅቶች ናቸው፣ ዛሬ ግን ሌሎች ድርጅቶች ላይ ተመሳሳይ በደል ሲደርስ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ስልጣን ለመቀራመት ለምርጫው ሽር ጉድ እያሉ ነው። አሁን ሜዳውም ባዶ ነው፣ ተወደደም ተጠላም፣ እንኝህ ኃይሎች ተወዳድረው የአዲስ አበባንና የአንዳንድ ከተሞችን በትረ ስልጣን መቆጣጠራቸው እንግዲህ አይቀሬ ነው።

በጎቹ የኦሮሞ ድርጅቶችስ፣ ከነርሱ ጋር ተቀራራቢ ርዕዮተዓለምና የፓለቲካ ፍላጎት የነበረውና ለጋራም ጥቅም በጋራ አብሮ ለመስራት ተስፋ የነበረውን የህወሃት ድርጅት በገዛ እጃቸውና ዓመፃቸው ድራሹን አጥፍተውት፣ አሁን እያለቃቀሱ፣ ገሚሶቹ ከምርጫው ተገፍተው ተሰናብተዋል፣ እን ጎበናም፣ አንዴ ኢትዮጵያ ሱሴ እያሉ ሲያውደለድሉ፣ በሌላ ጊዜ ኦሮሚያኬኛ እያሉ ሲዋዥቁ፣ ያው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እነ ባራምበራስ በቅርቡ እንደሚሸኙዋቸው ሳይታለም የተፈታ ነው።

እሺ የኦሮሞ ጉዳይ ቢበዛ ሰለሳ ከመቶውን የሕዝብ ጉዳይ የሚሸፍን ስልሆነ ብዙም አንገብጋቢ ሊሆን አይችልም፣ ተዉ ከሌላው ሕዝብ ከኛ ጋር ቀርባችሁ ስሩ ስንል አንሰማ ብለው በኬኛ በኬኛ ተወጥረው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ ይሀው መጨረሻው ላያምር፣ እንግዲህ ስራቸው ያውጣቸው እንላለን።

አሁን ታድያ፣ ለኛ ሰባ ከመቶ ለሆነው ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦች ከድህረ ምርጫ እነ ባራምበራስ ምን እየዶለቱልን ነው ነው ዋናው አንገብጋቢው ጉዳይ?

ወደፊት የምናየው ይሆናል፣ ቸር እንሰንብት።
Now it suddenly became EZEMA's and the rest of opposition parties problem when OLF and OFC decide to forfeit their rights to run for election. :mrgreen: When are you going to take responsibilities for your own inept actions? It is just baffling that you had to seek help from TPLF even to run for an election that is wide open for anyone.

Addis Abebe do not support any party that forces them to change their identity and become who they are not. It is as simple as that. You seem to advocate for self rule for the rest of the ethnicities in the country but deny same right to Addis residents. Addis Ababa is the third largest Region in terms of population size and the far front runner in terms of everything else. If you really mean for the Federal system to work in any semblance of functioning, Addis Ababa has to be left alone as Addis Ababa. I suggest you may need to read up about how successful federations work, if at all what we have is a federal structure to start with.

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by EPRDF » 04 Mar 2021, 17:37

Wendime Zilmaknun ምንድነው የምትቀባጥረው?

You read my text, you gave it your own interpretation, you took the main notion of my text out of the context and you put a word on my mouth. I didn't say ezema or any organization to bear responsibility for OLF and OFC’s decision to boycott the upcoming election.

I have never written in support of Addis Ababa residents being denied self-rule either. You cannot show me a single phrase in that sort in my whole text. You just made it up. Maybe that was something that lived in your mind.ፈስ የያዘ ዝላይ አይችልም አሉ!

All I’m trying to say is that, let all political parties have an equal playing field, no need to close opposition party offices, no restriction in having access to their respective constituencies, let all political prisoner freed and contest the poll including Jawar, Beqele Garba and Eskinder Naga, let the people cast their vote free so we all respect the verdict of the people.

Whenever OFC, OLF and other ethno nationalist parties come forward, why is a shiver in the spinal cord?

What has been done by the election board and the government against the opposition parties thus far is unfair. Ezema, Abn and the rest of Amhara parties who once used to complain about harassment during election season under woyane rule, now all are silent seeing what is going on. They are trying to take advantage of the situation as obvious it is, but we will see though how further they can go in this route they chose.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by TGAA » 04 Mar 2021, 17:45

While Oromos are at the center of the power from A to Z, you Amharaphobs think you are being engulfed by Amharas. Just as a reminder, all Amharic speakers are not Amharas. The only thing that really bothers you is that the recoiled Amharas are no more. Come as a co-partner to all establish a system that is fair for all. No Ethiopian is willing to live as a second citizen in Ethiopia, and rightly so. But if you think that lot is going to be designated for Amharas, think again. EPDRF. Your weyane bleeding heart and your statements here say it all "ለጋራም ጥቅም በጋራ አብሮ ለመስራት ተስፋ የነበረውን የህወሃት ድርጅት በገዛ እጃቸውና ዓመፃቸው ድራሹን አጥፍተውት፣ አሁን እያለቃቀሱ፣ ገሚሶቹ ከምርጫው ተገፍተው ተሰናብተዋል፣ እን ጎበናም፣ አንዴ ኢትዮጵያ ሱሴ እያሉ ሲያውደለድሉ፣ በሌላ ጊዜ ኦሮሚያኬኛ እያሉ ሲዋዥቁ፣ ያው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እነ ባራምበራስ በቅርቡ እንደሚሸኙዋቸው ሳይታለም የተፈታ ነው። " The Oromos I know have such a self-confidence in themselves they would consider this as insult. What you want is Weyane's protection against the " Dracula Amharas" So the 6.000 Oromos that were made the shooting target of weyens would be satisfied only if Amharas are mogasized whether they like it or not. Or they have to be made to leave their communities in droves. That is cowards. You can be free without encroaching on somebody's right. Get used to that concept. You don't crawl in weyanes armpit to be free. Benjamin Franklin once said: "Those who would give up essential Liberty, to purchase a little temporary Safety, deserve neither Liberty nor Safety."

free-tembien
Member
Posts: 1702
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by free-tembien » 04 Mar 2021, 18:07

EPRDF wrote:
04 Mar 2021, 14:42
ከወያኔ ጋር የተነካካ መቼም ከአማራፎቢያ አይጸዳም፤ ሺህ ጊዜ ቢታጠብ። በወያኔ ጊዜ 100% ወያኔ በሚያሸንፍበት ዘመን ምርጫ ሲሳተፍ የነበረ ኦፌኮ አሁን በአንጻራዊ ምህዳሩ በሰፋበትና የተሻላ ተዓማኒነት ያለው የምርጫ ቦርድ እንዲሁም የሚዲያ ነጻነት ባለበት ጊዜ አልሳተፍም ሲል አማራ በምን እዳው ነው የሚጠየቀው? ለራሱ ፉዞነትና ድንዛዜ አማራ ለምንድነው የሚጠየቀው? እናንተ ደነዞች መቼ ነው ከአምራ ራስ ወርዳችሁ ስለ ራሳችሁ ህይወት ራሳችሁን የምጠይቁት?

በአሁኗ ኢትዮጵያ እንደ ኦሮሞ በሁሉም መስክ ትልቅ እድል ያገኘ የለም፤ እንደ ጃዋር ያሉ ሊህቃኖቻቸው ግን ያንን ትልቅ እድል ተጠቀመው ህዝባቸውን እንደመጥቀም በአማራ ጥላቻ የተመረዘው አእምሮአቸው ያንን ትልቅ እድል እንኳን እንዲያዩ አልፈቀደላቸውም። ከዚያ ይልቅ ቀንና ለሊት ነፍጠኛ ነፍጠኛ እያሉ ሰላማዊ ዜጋን ማስጨፍጨፍ መረጡ። ከአማራ ጋር መፎካከር አቁመው በተከፈተላቸው ትልቅ እድል የራሳቸውን ህዝብ የሚጠቅሙት መቼ ነው?

ፒፒ ኦሮሚያ እንደ ጢባጢቢ ነው የተጫወተባቸው እነዚህን ደንቆሮዎች። ጽነፍኛ ኦሮሞዎችና ወያኔ አንድ ናቸው። ሁለቱም አብይን ቢጠሉት እንኳን የተከፈተላቸውን እድል ተጠቅመው እርሱን መገዝገዝ ሲችሉ እንጣጥ እንጣጥ ነፍጠኛ ነፍጠኛ ሲሉ ይሄው አፈር ሆኑ። የአማራ ፓርቲዎች ግን የተከፈተላቸውን እድል ተጠቅመው በምርጫው ይሳተፋሉ። ታዲያ ሰገጤ ገገማ ሆኖ ራሱን በጠለፈ ቁጥር አማራ ነው የጠለፈኝ ቢል ማን ይሰማዋል። ከአማራ ፎቢያ ያልወጣ ፓርቲ ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም አይሳካለትም።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Za-Ilmaknun » 04 Mar 2021, 19:19

EPRDF wrote:
04 Mar 2021, 17:37
Wendime Zilmaknun ምንድነው የምትቀባጥረው?

You read my text, you gave it your own interpretation, you took the main notion of my text out of the context and you put a word on my mouth. I didn't say ezema or any organization to bear responsibility for OLF and OFC’s decision to boycott the upcoming election.

I have never written in support of Addis Ababa residents being denied self-rule either. You cannot show me a single phrase in that sort in my whole text. You just made it up. Maybe that was something that lived in your mind.ፈስ የያዘ ዝላይ አይችልም አሉ!

All I’m trying to say is that, let all political parties have an equal playing field, no need to close opposition party offices, no restriction in having access to their respective constituencies, let all political prisoner freed and contest the poll including Jawar, Beqele Garba and Eskinder Naga, let the people cast their vote free so we all respect the verdict of the people.

Whenever OFC, OLF and other ethno nationalist parties come forward, why is a shiver in the spinal cord?

What has been done by the election board and the government against the opposition parties thus far is unfair. Ezema, Abn and the rest of Amhara parties who once used to complain about harassment during election season under woyane rule, now all are silent seeing what is going on. They are trying to take advantage of the situation as obvious it is, but we will see though how further they can go in this route they chose.

For anybody who understands where you are pointing to, it is very obvious. Perhaps you didn't understand the implications of your utterances. In any case, there was no ABN or Balderas or EZEMA when your buddies were at the helm. The notorious Bereket Simon and Co were the reps of Amhara during the time frame that you so fondly remember. :mrgreen:

You seem to think that because the ajjuzas in OFC and OLF are throwing temper tantrum, those who are laboring in earnest to save what little they could gain from the coming election should lend a shoulder to cry on. Why would they? What is OLF/OFC to do for the Oromo people that the ODP administration isn't doing, short of complete annihilation of Amharas and Orthodox Christians?

For your info, nobody shivers whenever anyone comes forward. All we demand is respect the rights of those who are considered as "others" in their own country. TPLF is gone for no return and those who have been pushed to the edge by the genocidal tribal gangs are now requesting that they also be given equal right. Why is that a problem in your world?

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by EPRDF » 05 Mar 2021, 02:30

ምርጫ ቦርድ የነልደቱና ኢንጂነር ይልቃልን ፓርቲ አለአግባብ አስወገደ። እነ ጃዋር፣ በቀለ ገርባና ሌሎችም ብዙ አንጋፋ የፓለቲካ መሪዎቻን እስር ቤት አጉሮዋል፣ ቢሮዋቸውን ዘግቶዋል። በዚህ ሁኔታ የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ፍትሐዊነት አለው ብሎ መቀበል ይቻለልን? ካለፉት ከዘመነ ወያኔ ምርጫስ በምን ተሻለ?

ለTGAA, Zmaknun, Tembian ና መሰሎቸቸው ያለው ስርዓት ወያኔን ስለገደለ፣ የኦሮሞ ብሔርተኞችን ስላሰረ፣ ከምርጫ በኃላም ህገ መንግስቱን በመቀየር የዘውግን ክልል ገና ለገና ያጠፍልናል በሚል እሳቤ፣ ሁሉን ባሳተፈ የፓለቲካ ሂደት ሳይሆን በኣንድዮሽ ወገን በተወሰነ መስመር የታለመውን የፓለቲካ ስርዓት ለመትከል የሚኬደው ጥድፊያ ቅዱስ ነው።

እነኢዜማም ትላንት በወያኔ ምርጫ አተገባበር ሲያለቅሱ የነበሩት፣ ዛሬም ሌላው ላይ ሲደገም፣ የተቃዋሚዎች ምክር ቤት አባልና የቃል ኪዳን ሰነድም ፈራሚዎች ሆነው ሳለ እንዳላየ ሁነው ለስልጣን ሩጫ ላይ ናቸው። ብልሹ አሰራርን ደፍሮ ባለመናገር፣ ዝም ብሎ ለራስ ለሆድ በማደር ስለ ፍትሓዊ ምርጫና ዲሞክራሲ ማበብ ማውራትስ ትርጉሙ ምን ላይ ነው ታዲያ?

ወያኔን ሃያ ሰባት ዓመት ሰላም አሳጥቶት በመጨረሻም ለውድቀት የዳረገው ይህ የአግላይነት ባህርይው ነበር እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት እኮ የለም። እነTGAA፣ Zmaknun እና የምትደግፉዋቸው ፓርቲዎችም ከትላንቱ ተምራችሁ ይህንን ዕውነታ ዛሬ ላይ ሁናችሁ ማየት ተስኖዋችሃል።

Injustice somewhere is injustice everywhere.

ለዚህ ነው ምን ያህል ርቀት በመረጣችሁት ጎዳና መሄድ እንደምትችሉ እናያለን ያልኩት። የቀንና የሰዓታት ጉዳይ ነው እነ ኦፌኮን ዛሬ ያኘከ ጥርስ እናነተንም እስኪያኝክ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by TGAA » 05 Mar 2021, 03:05

EPDRF:

1. Let us start not as political partisans but as Ethiopians.
would you answer these questions?
What are the Pillars of Ethiopia no party should not be allowed to tamper with? Or do you think that all is free for all?
Do you think that the Abiy government is to be blamed for Weyane's demise? If you say yes why?
Do you not see any fault by Jawar and Bekele Gerba ? Or were they free of responsibility for killing and mayhem that took place in Oromia? at any level?
what kind of political compromise between Ethiopian nationalists and regional nationalists can bring lasting peace and democracy in Ethiopia. That is by fairly addressing both sides' concerns.
Thank you

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Za-Ilmaknun » 05 Mar 2021, 16:17

EPRDF wrote:
05 Mar 2021, 02:30
ምርጫ ቦርድ የነልደቱና ኢንጂነር ይልቃልን ፓርቲ አለአግባብ አስወገደ። እነ ጃዋር፣ በቀለ ገርባና ሌሎችም ብዙ አንጋፋ የፓለቲካ መሪዎቻን እስር ቤት አጉሮዋል፣ ቢሮዋቸውን ዘግቶዋል። በዚህ ሁኔታ የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ፍትሐዊነት አለው ብሎ መቀበል ይቻለልን? ካለፉት ከዘመነ ወያኔ ምርጫስ በምን ተሻለ?

ለTGAA, Zmaknun, Tembian ና መሰሎቸቸው ያለው ስርዓት ወያኔን ስለገደለ፣ የኦሮሞ ብሔርተኞችን ስላሰረ፣ ከምርጫ በኃላም ህገ መንግስቱን በመቀየር የዘውግን ክልል ገና ለገና ያጠፍልናል በሚል እሳቤ፣ ሁሉን ባሳተፈ የፓለቲካ ሂደት ሳይሆን በኣንድዮሽ ወገን በተወሰነ መስመር የታለመውን የፓለቲካ ስርዓት ለመትከል የሚኬደው ጥድፊያ ቅዱስ ነው።

እነኢዜማም ትላንት በወያኔ ምርጫ አተገባበር ሲያለቅሱ የነበሩት፣ ዛሬም ሌላው ላይ ሲደገም፣ የተቃዋሚዎች ምክር ቤት አባልና የቃል ኪዳን ሰነድም ፈራሚዎች ሆነው ሳለ እንዳላየ ሁነው ለስልጣን ሩጫ ላይ ናቸው። ብልሹ አሰራርን ደፍሮ ባለመናገር፣ ዝም ብሎ ለራስ ለሆድ በማደር ስለ ፍትሓዊ ምርጫና ዲሞክራሲ ማበብ ማውራትስ ትርጉሙ ምን ላይ ነው ታዲያ?

ወያኔን ሃያ ሰባት ዓመት ሰላም አሳጥቶት በመጨረሻም ለውድቀት የዳረገው ይህ የአግላይነት ባህርይው ነበር እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት እኮ የለም። እነTGAA፣ Zmaknun እና የምትደግፉዋቸው ፓርቲዎችም ከትላንቱ ተምራችሁ ይህንን ዕውነታ ዛሬ ላይ ሁናችሁ ማየት ተስኖዋችሃል።

Injustice somewhere is injustice everywhere.

ለዚህ ነው ምን ያህል ርቀት በመረጣችሁት ጎዳና መሄድ እንደምትችሉ እናያለን ያልኩት። የቀንና የሰዓታት ጉዳይ ነው እነ ኦፌኮን ዛሬ ያኘከ ጥርስ እናነተንም እስኪያኝክ።
What is it the rest of us should do if the Oromo parties are not in agreement how to dominate the rest of the country? Mr Gerba went as far as campaigning against love when he declared " do not marry outside of your tribe". Jawar caused the massacre of hundreds of innocent lives in his quest to outs the sitting PM. How can we help you here in choosing who is going to be best oppressing'/killing us? The other political leaders are still in the process by joining other parties even if their parties were outlawed. They are trying to beat the system which is unfairly conducive for Gerba/Gudina kind of politicians.

Your point of view is always single lane and targeting a certain community who are refusing to be dominated and forced to change their identity. Supporting the conduct of fair and free election doesn't mean endorsing the pillars of the political tenet as it exists now. But then, short of raising arms what means do you have in your arsenal to make the necessary changes that could potentially be relatively fair for all?

"ወያኔን ሃያ ሰባት ዓመት ሰላም አሳጥቶት በመጨረሻም ለውድቀት የዳረገው ይህ የአግላይነት ባህርይው ነበር " That is correct! However, who is now replacing the TPLF thugs and doing business as usual? You are asking for the worst form of TPLF reign to come to repeat. Your statements that alluded to your sadness of the removal of the "junta" is a perfect display of where your heart is at. We are not here to cheer for the continuation of the legacy of TPLF in its worst form as Jawar/Gerba are dreaming about. That was tried and failed with so much cost to all of us. Why are you so afraid to be treated as equal in the country's political participation? Why should your tribe be more important than others? :mrgreen:

Abere
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Abere » 05 Mar 2021, 16:59

To be honest, no one with a healthy mind should imagine holding election - observing the situation the country has been at least for the last 3 years. The country should have taken sometime to normalize itself, nurture meaningful non-tribe based political parties, make arrangements to do away TPLF''s constitution and ethnic federation. What is being done now is same old stuff. ብልፅግና በእርጥቡ ላይ እየሸናበት እያገማው ነው:: Hypothetically, assuming the upcoming election is valid, the removal of Merara Gudina's party is commendable. A lot of people including me blame TPLF for all the 30 year problem of Ethiopia, but forget the role of all children of OLF. Find any Oromo party, they are all liberation fronts their goal is to do the same sh!t as the Tigre liberations thugs. They are over the top problem of Ethiopia. Every other ethnic party is a copy cat. If Abiy Ahmed bans all ethnic parties and take time to arrange meaningful election that would be very very wonderful.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Lakeshore » 05 Mar 2021, 17:44

ወደ ቁምነገሩ አንመለስና ጋሎቹ አኮ ጸባቸው ከራሳቸው ጋር ነው። ምን አንደ ሚፈልጉ አንኳን ኣይውቁትም።

ለምሳሌ መራራ ጉዲና ብታዩት ደሮ ደርግ ነበር ማርክሲስት; ስንት የ ጋላ ልጆኅን ካድሬ ሆኖ ሲጠቁምና ሲያሳስር ነበር

ቀጥሎ ጁንታ ሆነ; ፓርላማ ገብቶ ኣረቄ ምጠጫውን አየተቀበለ ስንት የ ጋል ልጅ ሲገደል ከኣባ ዱላ ጋር ኣረቄውን ሲግፍ ነበር

ከዛ ደግሞ ተርሮሪስት; ሆነቀሮ ንኝ ብሎ ኣምራ ሚስት ኦይም ባል ያገባች ሁ ፍቱ ኣለ ኣረቄውን አየጋፈ ያም ኣልበቃ ብሎት ስንት ሰው ከጃዋር ጋር ሆኖ ኣስገደለ

ኣሁንድ በሎ ብሎ ደግሞ ቦዘኔ ሆነ። ስራም ኣልፈልገም ከጋላ ልዩጥቅም ላይ ደርሻዬ አየተሰጠኝ በንጻ ልኑር በሎ ኣደገኛ ቦዘኔ ሆነ

ይሄ የማን ችግረ ነው። ለሎቹም አንዲሁ ተቃዋሚ ምሆን አንጂ መሪ የሞሂን ኣቅሙም ፍላጎቱም የላቸውም። ጃዋር፣ በቀለ አዩዋቸው የተሰጣቸውን እድል አና ኑ ወንበሬ ላይ ተቀመጡ የሚላቸው ነው የሚፈልጉት። ወያኔ ኣስሮ ገርፎ ኣብይ ሲመጣ ለቀቀው አንደገና ከ ገራፊዎቹጋ ሆኖ ኣገራችንን ለማፍረስ ሲሞክር የሀው ኢንደገና አዛው የለመደው አስር ቤት ገባ። እና አንሰኡ ችግር ኣለባቸው ኣላማ የማጣት ችግር ሁሉንም ጎሳ ብጠርጣሬ እያዩ በእራሳቸው መስፋፋት ምንም ሳየሰሩ ቀረጥ በመሰብሰብ ምኖር ነው የሚፈልጉት። የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ይህንን ኣቋማቸውን ኣስተካክለው ትቻችለው መኖር ካልፈለጉ ማንም እነሱን ከንግዲህ እሹሩሩ የሚል የለም ጦረነትም መሆድ ካለብን በጊዜ መሄድና ቢለየለት ነው የሚሻለው።

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by EPRDF » 06 Mar 2021, 03:27

TGAA wrote:
05 Mar 2021, 03:05
EPDRF:

What are the Pillars of Ethiopia no party should not be allowed to tamper with? Or do you think that all is free for all?
Thanks, Ato TG but your Q is not clear on this one to start.
TGAA wrote:
05 Mar 2021, 03:05
Do you think that the Abiy government is to be blamed for Weyane's demise? If you say yes why?
Woyane is a political entity that is part and parcel of Ethiopian grand politics. Woyane ruled Ethiopia for twenty seven years and voluntarily relinquished power and left for its hometown.

Abiy Government declared war on woyane in the pretext of defending the northern command which became under fire by Woyane, according to the PM office. But, there are also information leaks that indicate otherwise so nothing is clear at this point how and why the war started between MeQele and A/A. Soon or later the truth will be revealed.

Do not forget, Abiy government had cornered and sealed Woyane around Meqele real good for more than two years and could have imposed more economic sanction against Tigray until Woyane kneels down and comes to the negotiation table, instead Abiy chose to collaborate with foreign forces and dragged the whole country in full scale of war which damaged half of the Ethiopian military capacity with millions to starve and tens of thousands left to death. Again, despite the fact the damage is done, the final outcome of the war is not clear yet. And yes Abiy government is to be blamed to pick a war as an option.
TGAA wrote:
05 Mar 2021, 03:05
Do you not see any fault by Jawar and Bekele Gerba ? Or were they free of responsibility for killing and mayhem that took place in Oromia? at any level?
I see fault not only over BeQele and Jawar, but I see fault on the entire Oromo politicians including the prime minister and his party.
I addressed this issue and blamed all Oromo political leaders for their failures in protecting innocent citizens in Oromia from the mob they created as a Qeeroo to combat Woyane long ago.viewtopic.php?f=17&t=160747 However, Abiy administration was supposed to hold accountable Jawar and many others at the moment when foul was played, but right now years later jailing them is unconvincing, it is purely political.
TGAA wrote:
05 Mar 2021, 03:05
what kind of political compromise between Ethiopian nationalists and regional nationalists can bring lasting peace and democracy in Ethiopia. That is by fairly addressing both sides' concerns.Thank you
Dergue refused to talk to northern rebels labeled them shifta tegentay until they dragged his ear and kicked him out.
The same rebels became government and ruled over two decades by isolating EPRP, Meison and other multinational parties labeled them tsere Selam, esapa..etc.
You see when one political group has the upper hand excluding the others to rule unilaterally might succeed for some time but not for all of the time. Eventually, it will lose because it is an exclusionary and undemocratic move from the inception, plain and simple.

First and foremost, National reconciliation and peace should precede in good faith from all stakeholders. So, Ethiopian patriots and Ethno nationalists alike need to come to the table for talks on an equal footing to address their agenda and the country’s ill without concealing the truth in order to sort out their differences. This could be the starting point to carry on with the possible political solution and its detail further to be discussed. All it takes is sincerity.
Live TV broadcasts should be available to the general public while such an event takes place. Anything less is just BS!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Lakeshore » 07 Mar 2021, 02:00

ወደ ቁምነገሩ አንመለስና ጋሎቹ አኮ ጸባቸው ከራሳቸው ጋር ነው። ምን አንደ ሚፈልጉ አንኳን ኣይውቁትም።

ለምሳሌ መራራ ጉዲና ብታዩት ደሮ ደርግ ነበር ማርክሲስት; ስንት የ ጋላ ልጆኅን ካድሬ ሆኖ ሲጠቁምና ሲያሳስር ነበር

ቀጥሎ ጁንታ ሆነ; ፓርላማ ገብቶ ኣረቄ ምጠጫውን አየተቀበለ ስንት የ ጋል ልጅ ሲገደል ከኣባ ዱላ ጋር ኣረቄውን ሲግፍ ነበር

ከዛ ደግሞ ተርሮሪስት; ሆነቀሮ ንኝ ብሎ ኣምራ ሚስት ኦይም ባል ያገባች ሁ ፍቱ ኣለ ኣረቄውን አየጋፈ ያም ኣልበቃ ብሎት ስንት ሰው ከጃዋር ጋር ሆኖ ኣስገደለ

ኣሁንድ በሎ ብሎ ደግሞ ቦዘኔ ሆነ። ስራም ኣልፈልገም ከጋላ ልዩጥቅም ላይ ደርሻዬ አየተሰጠኝ በንጻ ልኑር በሎ ኣደገኛ ቦዘኔ ሆነ

ይሄ የማን ችግረ ነው። ለሎቹም አንዲሁ ተቃዋሚ ምሆን አንጂ መሪ የሞሂን ኣቅሙም ፍላጎቱም የላቸውም። ጃዋር፣ በቀለ አዩዋቸው የተሰጣቸውን እድል አና ኑ ወንበሬ ላይ ተቀመጡ የሚላቸው ነው የሚፈልጉት። ወያኔ ኣስሮ ገርፎ ኣብይ ሲመጣ ለቀቀው አንደገና ከ ገራፊዎቹጋ ሆኖ ኣገራችንን ለማፍረስ ሲሞክር የሀው ኢንደገና አዛው የለመደው አስር ቤት ገባ። እና አንሰኡ ችግር ኣለባቸው ኣላማ የማጣት ችግር ሁሉንም ጎሳ ብጠርጣሬ እያዩ በእራሳቸው መስፋፋት ምንም ሳየሰሩ ቀረጥ በመሰብሰብ ምኖር ነው የሚፈልጉት። የጊዜ ጉዳይ ነው አንጂ ይህንን ኣቋማቸውን ኣስተካክለው ትቻችለው መኖር ካልፈለጉ ማንም እነሱን ከንግዲህ እሹሩሩ የሚል የለም ጦረነትም መሆድ ካለብን በጊዜ መሄድና ቢለየለት ነው የሚሻለው።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by TGAA » 08 Mar 2021, 00:38

Thank you EPDRF (do you know how cringy that is ;-) Well "What are the Pillars of Ethiopia no party should not be allowed to tamper with? Or do you think that all is free for all?" What I implicitly was asking was that is there something that binds us together that we should not use as expedience for a political gain or to advance a cause. I have seen Ethno nationalists use the very existence of the country as a bargaining chip to advance their narrow nationalist Idea. Although in practical terms that is impossible to realize, cause if everybody is fighting for one and only pie the solution may not be found, except mutual destruction. That means to have an honest and a good faith solution-- all have to agree that we have one country without ifs and buts. This has to be an open and shut case. I would like to hear your opinion on that, if possible.
I agree with most of what you said, though I would comment on some of your assumptions and the vantage points you decidedly inclined to look from "part and parcel of Ethiopian grand politics" " pretext of defending the northern command " Weyane had been a parcel but not a part in the true sense of the world. All the decision was made by weyane in all aspects of Ethiopian life. I don't know how a representative of a 7% of the population controls 90% of the high echelons the EDF and be a part of is beyond me. Cheerleading is not being a part of the political system. your bias may haven't allowed you to see the evidence but all the public statements coming out of weyane leadership including at the beginning of the war indicates that weyens decided to grab the ox by the horn and lost. And if you think all statements coming out of the EDF is one big Orchestrated theatric lie, I assure you even the lie factory weyans couldn't come up with this kind of stunt, Abiy Gov is so amateurish for that.

Regarding jewar and Co you made a good point that Abiy should have taken action when Jawar instigated a mob to commit a heinous crime against civilians in Oromia, at least he should have taken an ethical stand against the crime, but he didn't.... Still though at any point in time a criminal should be held accountable for a crime he committed.
I agree with your conclusion about how to go forward, the only qualification, if I should add, will be that We all have to be all in as Ethiopians and need to practice the principle of goodwill toward each other and give and take to make Ethiopia livable for all us.

If you got time browse this :https://www.jstor.org/stable/j.ctt1gr7d ... b_contents

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by kibramlak » 08 Mar 2021, 01:54

The paid cadres never compromise to lose if their thought is not convincing. Their aim is to propagate lies, create suspicions and rift among the different communities. Because they are paid to do so. On the other hand, others writing here are doing so out of passion and interest. I never saw a cadre and a normal forumer arrive at agreement of specific points. Its all a waste of time and energy. ስለዚህ አካፋን አካፋ ማለት እንጅ አንድ በክፍያ የሚተዳደርን የ tplf አይጥ ካድሬ አሳምናለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው፣፣

The purpose this cadre is in the title, not in the content. የትግሬ እባቦች መች ጠፉን፣፣ እንደ እስስት እየተቀያየሩ ለማደናበር ቢሞክሩም

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by Lakeshore » 08 Mar 2021, 07:47

Great analysis kibramlak,

it is the title always that is the only message they want to propagate. The argument is just to bring the topic on top again. That is why most of the time I hit back to their intentions even if I am using blunt points of view and politically incorrect aproches. It is their job and to litter the web in different nicks and operating in groups. They actually can not change even the topic they are given they just post it. Meaning they are not here for discussion but to barrage and bury some critical issues with outrageous responses and posts.ስለዚህ አካፋን አካፋ ማለት እንጅ አንድ በክፍያ የሚተዳደርን የ tplf አይጥ ካድሬ አሳምናለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው፣፣The purpose this cadre is in the title, not in the content. የትግሬ እባቦች መች ጠፉን፣፣ እንደ እስስት እየተቀያየሩ ለማደናበር ቢሞክሩም
I invite you to this short version poem

ሰው ሆይ ተወኝ እንጂ በትግሬ አትመስለኝ
ድንጋይ ተደፍቶብኝ ታጥፌ ባደርኩኝ
ባገኝም ነድፌ ባጣም ተጠቅልየ
ኑሮየን በገፋሁ ጉድጓድ ውስጥ ተጥየ
እንከባበራ!! አትበሉኝ ትግሬ
ማንን ገደልኩና ወንዝ ተሻግሬ??
የትኛውን ብልት በገመድ አስሬ
ጠርሙስ አንጠልጥየ
ጥፍሩን ነቃቅየ
ፂሙን ነጭቼ ነው
ትግሬ የምባለው??
የማንን ደም መጠጥኩ ተከዜን አልፌ
ቅማል ሆኜ ትኋን ከሰው ተለጥፌ ?
እኔ ፎቅ አልሰራሁ ኦሮሞን ዘርፌ
ሳይመቼኝ በኖርኩ እሾህ ብርድ ታቅፌ
እንዴ!!!!
አትበሉኝ ትግሬ
አትጩሁ አስሬ

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by kibramlak » 08 Mar 2021, 13:22

Wow, thank you Lakeshore, I like the poem. Sadly its true
Lakeshore wrote:
08 Mar 2021, 07:47
Great analysis kibramlak,

it is the title always that is the only message they want to propagate. The argument is just to bring the topic on top again. That is why most of the time I hit back to their intentions even if I am using blunt points of view and politically incorrect aproches. It is their job and to litter the web in different nicks and operating in groups. They actually can not change even the topic they are given they just post it. Meaning they are not here for discussion but to barrage and bury some critical issues with outrageous responses and posts.ስለዚህ አካፋን አካፋ ማለት እንጅ አንድ በክፍያ የሚተዳደርን የ tplf አይጥ ካድሬ አሳምናለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ነው፣፣The purpose this cadre is in the title, not in the content. የትግሬ እባቦች መች ጠፉን፣፣ እንደ እስስት እየተቀያየሩ ለማደናበር ቢሞክሩም
I invite you to this short version poem

ሰው ሆይ ተወኝ እንጂ በትግሬ አትመስለኝ
ድንጋይ ተደፍቶብኝ ታጥፌ ባደርኩኝ
ባገኝም ነድፌ ባጣም ተጠቅልየ
ኑሮየን በገፋሁ ጉድጓድ ውስጥ ተጥየ
እንከባበራ!! አትበሉኝ ትግሬ
ማንን ገደልኩና ወንዝ ተሻግሬ??
የትኛውን ብልት በገመድ አስሬ
ጠርሙስ አንጠልጥየ
ጥፍሩን ነቃቅየ
ፂሙን ነጭቼ ነው
ትግሬ የምባለው??
የማንን ደም መጠጥኩ ተከዜን አልፌ
ቅማል ሆኜ ትኋን ከሰው ተለጥፌ ?
እኔ ፎቅ አልሰራሁ ኦሮሞን ዘርፌ
ሳይመቼኝ በኖርኩ እሾህ ብርድ ታቅፌ
እንዴ!!!!
አትበሉኝ ትግሬ
አትጩሁ አስሬ

EPRDF
Member
Posts: 2162
Joined: 26 Jan 2010, 12:58

Re: አማሮች ኦሮሞዎችን ቀስ በቀስ ከጫወታ ውጪ፣ መዓሰላማ!

Post by EPRDF » 09 Mar 2021, 01:35

TGAA wrote:
08 Mar 2021, 00:38
" What I implicitly was asking was that is there something that binds us together that we should not use as expedience for a political gain or to advance a cause. I have seen Ethno nationalists use the very existence of the country as a bargaining chip to advance their narrow nationalist Idea. Although in practical terms that is impossible to realize, cause if everybody is fighting for one and only pie the solution may not be found, except mutual destruction. That means to have an honest and a good faith solution-- all have to agree that we have one country without ifs and buts. This has to be an open and shut case. I would like to hear your opinion on that, if possible.
Ok Ato TG I got you. Actually, for this question that you asked me you already had and gave me the answer. we all have one thing that binds us all together and that thing is the country that geographically known as Ethiopia. we all, Woyanes, OLfites, Derguists, Neftegnas and political opportunists share that country and bound to the same destiny whether we like it or not.

Let us agree for a second that we have differences in terms of ethnicity, language, version of past history, and in the general political understanding of the country. We are so different from one another in every aspect and let us first recognize this diversity we are blessed by mother nature.

We have never lost sight and we exactly know what the root problem is for our political differences but we afraid to touch and discuss it on the open stage. There are Ethiopian nationalists in one camp and Ethno nationalists in the other. Each side never tends to engage in dialogue with another as an equal partner and a citizen of Ethiopia, rather one chooses to destroy another whenever the opportunity comes.

We have changed three regimes in our lifetime and we were way better off forty-five years ago than we are today. Every time we change a government, we go from bad to worse because simply we afraid to touch our real problem. One likes it or not, Ethiopia is the land of ethno nationalists, Neftegnas, secessionists, religious fanatics, Bigots, and Ethiopia is also a home for many brave patriots.

We need to take our neck out of the sand and ought to deal with all these interest groups courageously in a clear way if we need a remedy. Calling our opponents ethno nationalist, Neftegna, Derguist, and so on and running from the real issue that is burning, other than protracting the misery of the poor Ethiopian people it won't take as an inch forward.
Just my opinion.

Post Reply