Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15327
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ውሸት እና ስንቅ እያደር ይቀላል ነበር ታሪኩ ወያኔዎች ይህን ያህል ታንክ ጀነራል ማረክን አውሮፕላን ጣልን ወዘተ ወዘተ አሉን ግን ሁሉም ዉሸት - የጉም ሽንት

Post by Abere » 08 Mar 2021, 18:11

ውሸት እና ስንቅ እያደር ይቀላል ነበር ታሪኩ ወያኔዎች ይህን ያህል ታንክ ጀነራል ማረክን አውሮፕላን ጣልን ወዘተ ወዘተ አሉን ግን ሁሉም ዉሸት - የጉም ሽንት::ትግሬ ወያኔን አምኖ ጉም ዘግኖ ቀረ። የሚያስቁ አሻንጉሊቶች ሱዳን በጣሳ ስንዴ ስፍር ሲጣሉ እየዋሉ ዛሬም ጄት ጣልን ይህን ያህል የአማራ እና ኤርትራ ወታደር ማረክን ይሉናል። ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሉሃል ይሄ ነው። ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይበላ አይነት። I assure you, the odds of a meteorite hitting you is much larger than the odds of TPLF crawling to power in Ethiopia by crossing the land of the braves, Amhara people.

Selam/
Senior Member
Posts: 17626
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ውሸት እና ስንቅ እያደር ይቀላል ነበር ታሪኩ ወያኔዎች ይህን ያህል ታንክ ጀነራል ማረክን አውሮፕላን ጣልን ወዘተ ወዘተ አሉን ግን ሁሉም ዉሸት - የጉም ሽንት

Post by Selam/ » 08 Mar 2021, 20:03

No one should trust double-tongued woyanes. They tell to foreign media outlets that they are massacred and yet they claimed they have downed fighter jets and captured army generals.

Abere wrote:
08 Mar 2021, 18:11

Post Reply