Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: ደብተራው ዳንኤል ክብረት የምርጫ ቦርድ ዋና ሃላፊ ሆኖ ተሾመ

Post by Thomas H » 06 Mar 2021, 10:06



ደብተራው ዳንኤል ክብረት ለምርጫ ለመወዳደር የተመዘገበው በወረዳ 12/13 ነበር ነገር ግን በዚህ ወረዳ የእስልምና ኃይማኖት ተከታዮች ስለሚበዙ ከሕግ ውጪ በማን አለብኝነት የምርጫ ወረዳውን ቀይሮ በወረዳ 28 ለመወዳደር ወስኗል።

ከሁሉም በላይ የሚገርመው ደግሞ ለምርጫ ምልክት የሚጠቀመው "ሐ" ነው :: ይሄ ደግሞ ሐመር የሚል ፀረ-እስላም መፅሄት ያዘጋጅ ነበር እና እሱን ለማስታወስ ነው:: መፅሄቱ ሙሉ በሙሉ ስለ እስላም ጥላቻ እና ስብከት ብቻ ነበር የሚፅፈው:: አ. አ ላይ መስጊድ በዝተዋል አገሪቱ ወዴት እየሄደች ነው እያለ ሲፅፍ ነበር :: ለምሳሌ በአንድ ወቅት የሙስሊም ምግብ ቤት በዝተዋል ይሄ ለኢትዮጵያ አደገኛ ነው ብሎ ፅፎ መፅሄቱን ያነበቡት የሱ ተከታዮች ሞጣ ላይ ምግብ ቤቱን አቃጠሉት::
በነገራችን ለዚህ ምርጫ የሚወዳደርው ለሁለት ነገሮች ብቻ ነው::
1.የፊንፊኔን ስም ወደ በረራ መቀየር
2,በተቻለ መጠን ከእንግዲህ መስጊዶች እንዳይሰሩ እና ያሉትንም የተለያዩ ምክንያቶች በመስጠት ቁጥራቸው እንዲቀንስ ማድረግ ነው


የደብተራው ዳንኤል ክብረት የምርጫ ምልክት





በነገራችን ላይ በዳንኤል ክብረት ትእዛዝ የሱ ቤተሰቦች አምቡላንስን ለአሸዋ ማመላለሻነት ይጠቀሙበታል

Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና: ደብተራው ዳንኤል ክብረት የምርጫ ቦርድ ዋና ሃላፊ ሆኖ ተሾመ

Post by Thomas H » 07 Mar 2021, 12:57

ደግነቱ የደብተራው ጋንኤል ክስረት ምልክት "ሐ" በምልክት ቋንቋ ይሄን ይመስላል ይሄ ማለት ደግሞ ሌላ ትርጉም አለው:: “giving someone the middle finger,” “flipping someone off,” means “fuuck you” or “go fuuck yourself.

ድሮውንም "Amsterdam Red light district" ከለመደ ደብተራ ሌላ ምልክት መጠበቅ አይቻልም




Post Reply