አማሮች ሶዶ ጉራጌን ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ያዙት አይደል ወቸው ጉድ!
ይሄ ወሮበላ የሶዶ ጉራጌ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት እና ግንቦት ሰባት አባሎቹ ይሄን የዲያስፖራ ገንዘብ እንደ ላሜቦራ ላለፉት አስር ዓመት በለይ ሲያልቡት ከርመው፣ አሁን ደግሞ ሐገር ቤት ገብተው ያን ድሃ ሕዝብ በዲሞክራሲ ስም ሊግጡት ጥርሳቸውን እየሳሉ ነው። እንግዲህ እግዚሃር ያሳያችሁ አንዲት ትንሽ የሚዲያ ተቋም በአግባቡ ለመምራት እምነት ያጎደሉ ኃይሎች፣ ነገ ሐገር ለመምራት ምረጡን እያሉ ነው። አሁንም ውስጣቸው ያሉ አማሮች ባያፋጥዋቸው እኮ ይህን ሕዝብ መች ባስተረፉት። እስቲ ይህን አዳምጣችሁ ፍርዱኝ።
Re: አማሮች ሶዶ ጉራጌን ሲሰርቅ እጅ ከፍንጅ ያዙት አይደል ወቸው ጉድ!
ሶዶ ጉራጌዎች የኤርትራን ወታደር ዩኒፎርም አስቀይረው፣ ፎቶ አንስተው እያሳዩ፣ የግንቦት ሰባት ሰራዊት ነው እያሉ ነበር የዲይስፖራውን ዶላር ሲያላምሱት የነበረው እያሉን እኮ ነው ሰማችሁ?
ይሄ የግንቦት ሰባት ገመና፣ መራጩ ህዝብ በውል እንዲያቀው ሀገር ወዳድ ሚዲያዎች ሁሉ በዚህች ሶስት ወር በስፋት ሊሰሩ ይገባቸዋል። ከግንቦት ሰባት ጋር ጣምራ ፈጥረው በኢዜማ ስር የተሰባሰቡ ሌሎች ድርጅቶችም ከወዲሁ ብያስቡበትና ክዚህ ኪስ አውላቂ ድርጅት ራሳቸውን ቢነጥሉ መልካም ነው ብለን እንመክራለን።
ይሄ የግንቦት ሰባት ገመና፣ መራጩ ህዝብ በውል እንዲያቀው ሀገር ወዳድ ሚዲያዎች ሁሉ በዚህች ሶስት ወር በስፋት ሊሰሩ ይገባቸዋል። ከግንቦት ሰባት ጋር ጣምራ ፈጥረው በኢዜማ ስር የተሰባሰቡ ሌሎች ድርጅቶችም ከወዲሁ ብያስቡበትና ክዚህ ኪስ አውላቂ ድርጅት ራሳቸውን ቢነጥሉ መልካም ነው ብለን እንመክራለን።