Really?yaballo wrote: ↑04 Mar 2021, 21:32LIES: THE ONLY GROWTH INDUSTRY IN ETHIOPIA. (1) - WHAT EXACTLY HAPPENED AT THE NORTHERN COMMAND THAT TRIGGERED THE CURRENT MORASS IN AETHIOPIA? ... የሰሜን እዝ እየተባለ ስለሚደለቀው ፓለቲካ እውነት ባጭሩ &, (2) - "For Eritrean migrants, there is more dignity in death" [The New Internationalist].
"የሰሜን እዝ እየተባለ የሚደለቀው ፓለቲካ እውነቱ መታወቅ አለበት:
ጉዳዩ እንደዚህ ነው። የበሰሜን እዝ ውስጥ የነበሩ አብይ አህመድ ታማኝ ወታደራዊ ሀላፊዎችን አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ኦፕሬሽን ፕላን ያደርጋሉ። ኦፕሬሽኑ የሰሜን እዝን በማንቀሳቀስ የትግራይ ክልላዊ የመንግሥት አባላትን ከውስጥ ለማፈን የተነደፈ ነበር።
ይህ ንድፈ ሀሳብ ባህርዳር፣ አዲስ አበባ እና አስመራ የነበሩ አባሎቻቸው ሲመራ የነበረ ሲሆን ብር ተቀይሯል ስለዚህ ብሩን የሚወስዱ ወታደሮች መቀሌ ይመጣሉ በሚል ሂሳብ የሰሜን እዝን ለማንቀሳቀስ የተላከው ቡድን የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኢንፎርሜሽን ኢንተሊጀንስ ስለደረሰበት። ከአዲስ አበባ የተላከው አፋኝ ቡድን ከማፈኑ በፊት በትግራይ ልዩ ሀይል ታፈነ።
ቀጥሎም በሰሜን እዝ ውስጥ የነበሩ የወታደሮቹን መምጣት ሲጠባበቅ የነበረው ሁለተኛው ሀይል እንቅስቃሴ ከማድረጉ በፊት በትግራይ ልዩ ሀይል ተጨምቆ ደቀቀ። እጅግ በጣም ጥቂት የሚባሉት ሲያመልጡ ሌሎቹ በሙሉ በቁጥጥር ስር ሲውሉ የባህርዳር፣ አዲስአበባ እና አስመራ የነበረው የአፋኙ ኦፕሬሽን ጠንሳሾች አመድ ለበሱ።
ከዛስ?
አብይ አህመድ ያጠመደው ወጥመድ ሙሉ በሙሉ መበጣጠሱን ስላወቀ ወዲያው አቅጣጫውን ቀይሮ የሰሜን እዝ ወታደሮች ክህደት ተፈፅሞባቸዋል በማለት ከአማራ ልዩ ሀይል ጋር በመሆን ጦርነቱን ትግራይ ላይ አስጀመረ።
በኋላም የትግራይ መከላከያ ሰራዊት ድባቅ ሲመታቸው ኢሳይያስን ለምነው ጦርነቱ አስገቡት። ቀጥለውም ከዱባይ ድሮን በመለመን ትግራይን በድሮን አስጨፈጨፉ።
መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ሀይል፣ ፋኖ፣ የአማራ ፓሊስ፣ የክልሎች ልዩ ሀይ፣ የአረብ የጦር ቴክኒሺያኖች፣ የዱባይ ድሮኖች ትግራይ ላይ ዘምቷል። በታሪክ ላይ የሚሰፍረውም ይህ ክህደት ታሪክ ነው!
ይህንን የሰማህ ትግራዋይ በሙሉ ሀገር ለመመስረት በሙሉ ቁርጠኝነት እንድትሰሩ አሳስባለሁ። ከዚህ ውጪ በተረተረት አትኑር፣ ከበሽታህ ተላቀቅ!!!!
ትግራይ ትስዕር."
PHOTO: MEANWHILE, THE ONLY GROWTH INDUSTRY IN BALAMBARAS VAMPIRE'S DESERT KINGDOM IS ENDLESS WARS, HUMAN KIDNEY-EXPORTS & COLLECTING IMPORT FEES ON RETURNING ERI REFUGEES' AS CADAVERS FROM THE MEDITERRANEAN![]()
...
it
Please be kind and keep your wayane Fake News and tplf cadre cyber attack dog self serving habits even though it is your routine private money making show business.
Many thanks for the genius and transformational Ethiopian Prime Minister and his good government because we all need a country and a government more than anything in the world. All Ethiopians regardless of ethnicity, region, region, etc. diversities need to line up behind the government and support the PM so that our collective identities are rooted deep just like any other country and peoples in the world. Governments come and go but country and people remain and keep marching forwards in that beautiful country from where the human species have emerged.
Anti states and anti government anarchist and hallucinated power mongering self destructive and other destructive elements may travel all the way to Siberia and try to calm their over heated restless brains and emotions by swimming in the freezing polar ice open bathing areas. Okay? Okay!