Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Facts
Member
Posts: 2296
Joined: 03 Mar 2010, 19:06

PM Abiy has gone rogue

Post by Facts » 02 Mar 2021, 08:48

The USA expects Ethiopia to be vassal state with figurehead that answers not to his people but Western security services. They gave him Nobel prize to make even more docile. Now he has gone rogue and acts like he actually is leader of Ethiopia. So now they will try to bring him to heel. I think they are in for a surprise though.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by Ethoash » 02 Mar 2021, 08:59

Facts wrote:
02 Mar 2021, 08:48
The USA expects Ethiopia to be vassal state with figurehead that answers not to his people but Western security services. They gave him Nobel prize to make even more docile. Now he has gone rogue and acts like he actually is leader of Ethiopia. So now they will try to bring him to heel. I think they are in for a surprise though.
መንግስቱና ይሳያስ ሞክረውታል የት አደረሳቸው ። ሳዳምም ሞክሮታል የራሱ ስው ለመሆን። ጋዳፊም እንዲሁ ፣ ካስትሮም እንዲሁ። ግን የት አደረሳቸው ። በሌላ በኩል ደግሞ አረቦችን ተመልክት ለአሜሪካ እያገበደዱ ዜጋቸውን ቀልበው አስተምረው የላቀ ቦታ ይደርሳሉ። ከዝ ሆን ጋራ ፍጥጫ አያዋጣም ለምን ኢራንን አትጠይቅም።

በግዜው መለስና የወርቃማዎቹ መንግስት አሜሪካንን በኪሱ አርገው ይዞዋቸው ነበር። አንተ ራስ ህ ኤርትራዊ ት ሆናለህ እንጂ አማራም ይህንን ያህል ሞኝነት የለበትም ። መቶ ሚሊዬን የተራበ ሕዝብ ይዘህ ከአሜሪካ ጋራ መጣላት ምን ይሉታል። በግሉ አሜሪካንን ሙልጭ አርጎ መሳደብ ይችላል ግን መቶ ሚሊዬን ሕዝብ አላፊነት ተሽክሞዋል ። አባት ህ መስሪያ ቤት ሄዶ እየተስደብ ስርቶ የሚያመጣው እናንተን ለማሳደግ ነው። አንድ ቀን አላፊውን ተሳድቦ ወይ ደብድቦ ከስራ መስናበት ይችላል ግን የት ሄዶ ስራ ያገኛል ። ለዚህ ነው የስው ፊት አይቼ ልጆቼን ላሳደግ የሚባለው መጀመሪያ ጠግበህ ብላ ። አሜሪካንን ከመሳደብህ በፊት ። አንተ ራስ ህ በስላም አሜሪካ ተቀምጠህ አሜሪካ ቦንብ ብትልክ የማይነካህ ጀግና እፍህን ስታረዝም ። አሜሪካ ይህንን ያህል ኩፉ ከሆነች ምን አባህ ነው አሜሪካ የምት ስራው ። ለምን ኢትዬዽያ ሄደህ ይፍፉን ተቃማሽ አት ሆንም ከዳር ሆነ በለው ከምትል። ደደብ ነገር ነህና። ማንም አይስማህም አንተ ከፈለግህ አሜሪካንን ተሳደብና የሚደርስብህን እን ይ ። ልክ እንደአይጥ ስላማዊ ስልፍ ተስልፈህ አንድ ፖሊስ ብቻ እየጠበቀህ ምንም ሳትረብሽ ስላሚ ስልፍ የምታረግ ፈሪ ሕዝብ ። ለአብይ በል በለው ትላለህ ምን ጠቀማቹሁት በል በለው ብላቹሁት ጦርነት ከፍቶ አፉን ከፍቶ ቀረ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 11825
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by DefendTheTruth » 02 Mar 2021, 11:22

Ethoash wrote:
02 Mar 2021, 08:59

once enslaved remain a slave for ever, there is no curse worse than this to human being.

United we will prevail, divided we will fail! That is the end of the story. Someone should remind the old man in the white house this simple motto of our people, that made them make their own history at Adawa before 1 and a quarter of a century.

eden
Member+
Posts: 9617
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by eden » 02 Mar 2021, 12:04

Fact,

If your theory is right, PM Abiy should have worked with his opponents in Ethiopia. By not doing so, he opened the door for the west. You may say his opponents like OLF TPLF and many others made it impossible to work with him but he is the one in power. Do you see that or no?

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by Lakeshore » 02 Mar 2021, 12:37

The Adwa victory is hard to swallow for Agames like this kind.

ከዘላለም ባርነት የኣንድ ቀን ነጻነት

You can't measure freedom by the amount of bread you ate which is for Agames. you feed them then they do not know shame and they even tell you steeling is a job unless yo are caught. that is their wise man Meles once said.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by Ethoash » 04 Mar 2021, 07:34

DefendTheTruth wrote:
02 Mar 2021, 11:22
once enslaved remain a slave for ever, there is no curse worse than this to human being.

United we will prevail, divided we will fail! That is the end of the story. Someone should remind the old man in the white house this simple motto of our people, that made them make their own history at Adawa before 1 and a quarter of a century.

ችግሩ ምን መስለህ እንደኔ አይነቱ ባርያ መሆናችን አይደልም። እንዳንተ አይነት ጎታታ ባርያ መሆናቸውን የማያውቁ ብዙዎች አሉ። ስለዚህ እንዴት ነፃ መወጣት ትችላለህ ። ባርያ መሆንህን ካላወቕህ

ከዳር ወነህ በል በለው፣ ወረድ እንውረድ ትላለህ ። አንተ ተላላ ፈሪ። because U have no horse in this race.ይህው ተረጎምኩልህ ይገባህል ብዬ

Ibidda
Member
Posts: 130
Joined: 12 Mar 2012, 17:37

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by Ibidda » 04 Mar 2021, 09:26

Ethoash wrote:
02 Mar 2021, 08:59
Facts wrote:
02 Mar 2021, 08:48
The USA expects Ethiopia to be vassal state with figurehead that answers not to his people but Western security services. They gave him Nobel prize to make even more docile. Now he has gone rogue and acts like he actually is leader of Ethiopia. So now they will try to bring him to heel. I think they are in for a surprise though.
መንግስቱና ይሳያስ ሞክረውታል የት አደረሳቸው ። ሳዳምም ሞክሮታል የራሱ ስው ለመሆን። ጋዳፊም እንዲሁ ፣ ካስትሮም እንዲሁ። ግን የት አደረሳቸው ። በሌላ በኩል ደግሞ አረቦችን ተመልክት ለአሜሪካ እያገበደዱ ዜጋቸውን ቀልበው አስተምረው የላቀ ቦታ ይደርሳሉ። ከዝ ሆን ጋራ ፍጥጫ አያዋጣም ለምን ኢራንን አትጠይቅም።

በግዜው መለስና የወርቃማዎቹ መንግስት አሜሪካንን በኪሱ አርገው ይዞዋቸው ነበር። አንተ ራስ ህ ኤርትራዊ ት ሆናለህ እንጂ አማራም ይህንን ያህል ሞኝነት የለበትም ። መቶ ሚሊዬን የተራበ ሕዝብ ይዘህ ከአሜሪካ ጋራ መጣላት ምን ይሉታል። በግሉ አሜሪካንን ሙልጭ አርጎ መሳደብ ይችላል ግን መቶ ሚሊዬን ሕዝብ አላፊነት ተሽክሞዋል ። አባት ህ መስሪያ ቤት ሄዶ እየተስደብ ስርቶ የሚያመጣው እናንተን ለማሳደግ ነው። አንድ ቀን አላፊውን ተሳድቦ ወይ ደብድቦ ከስራ መስናበት ይችላል ግን የት ሄዶ ስራ ያገኛል ። ለዚህ ነው የስው ፊት አይቼ ልጆቼን ላሳደግ የሚባለው መጀመሪያ ጠግበህ ብላ ። አሜሪካንን ከመሳደብህ በፊት ። አንተ ራስ ህ በስላም አሜሪካ ተቀምጠህ አሜሪካ ቦንብ ብትልክ የማይነካህ ጀግና እፍህን ስታረዝም ። አሜሪካ ይህንን ያህል ኩፉ ከሆነች ምን አባህ ነው አሜሪካ የምት ስራው ። ለምን ኢትዬዽያ ሄደህ ይፍፉን ተቃማሽ አት ሆንም ከዳር ሆነ በለው ከምትል። ደደብ ነገር ነህና። ማንም አይስማህም አንተ ከፈለግህ አሜሪካንን ተሳደብና የሚደርስብህን እን ይ ። ልክ እንደአይጥ ስላማዊ ስልፍ ተስልፈህ አንድ ፖሊስ ብቻ እየጠበቀህ ምንም ሳትረብሽ ስላሚ ስልፍ የምታረግ ፈሪ ሕዝብ ። ለአብይ በል በለው ትላለህ ምን ጠቀማቹሁት በል በለው ብላቹሁት ጦርነት ከፍቶ አፉን ከፍቶ ቀረ።

አንተ ሰፌድ ሆድ አጋሜ
ሰው ሁሉ እንዳንተ ከርሱ ከሞላ ለስብእናው የማይጨነቅ መሰለህ። የሰው ልጅ ለፈጣሪው ነው መንበርከክ ያለበት፤ በነገራችን ላይ አክሱም ጺዮንን ቢያቃጥሉት ኖሮ የኢትዮጵያ መከራ ያበቃ ነበር። እዛ ትልቅ ጂኒ አለ አሉ፤ ደም አፍስሱ የሚል። ምናልባት ከኢብሊስ ጋር በእድሜ ተቀራራቢ የሆነ ቅቅቅቅ

ወደ ቁም ነገሩ ስንገባ፤ አሜሪካን ድሮ ነበር እንጂ አሁን እነ ቻይና እና ራሽያ የአለም መድረክን እየያዙ ነው። በተለይ ወደ ቻይና ከተጠጋ አሜሪካ ምንም ቢሆን እጃቸውን ማንሳት አይችሉም። ለነገሩ ምን ያመጣሉ፤ አማራ እነሱ ጋር መጣላቱ ትልቅ የምስራች ነው። ኦሮሞ ማጆሪቲ ሙስሊም ስለሆነ መቼም አይደግፉትም፤ ትግሬንም ረግጠን ቀሚስ አስለብስን በፊታቸው አዋረድነው። ስለዚህ አሁን ማእቀብ ከመጣል ያለፈ ምንም ነገር ማድረግ አቅሙም የላቸውም። ድሮም ህዝባችን ከአሜሪካ ያገኘው ምንም ነገር አልነበረውም, እንዳንተ አይነቱ ከርሳም አጋሜ፤ አገሪቷን ትልቅ ብድር ላይ ጥሏት፤ የራሱን ሆድ ከመሙላትና፤ የራሱን ፎቅ ከመገንባት ለደሃው ጠብ ያለ ነገር የለም። አሁንም ገበሬው በበሬ ያርሳል አሁንም ይርበዋል፤ አሁንም ልጁ በሕክምና እጦት ይሞታል።

ስለዚህ፤ አሜሪካንን አከርካሪዋን ለመስበር፤ ኢስት አፍሪካ አንድ ላይ አብረው መቆም አለባቸው፤ በተለይ ኢትዮጲያ፤ ኤርትራ፤ ሱማሊያ፤ ጂቡቲ፤ ከትግሬና ኬንያ በስተቀር ማለት ነው። ለዚህም ዋነኛ መሳሪያ ግድቡን ለቻይና ሃምሳ ፐርሰንት ሸጦ፤ በገንዘቡ የጦር መሳሪያ ማስገባትና፤ እስከ አፍንጫው መታጠቅ ነው ያለው አማራጭ። እድሜ ለኤርትራ የፈለግነውን ማስገባት፤ እንችላለን፤ ቶሎ ብሎ የጦር መሳሪያ የግብርና ምርቶችን አስገብቶ፤ ገበሬውን መካናይዝድ ማድረግ፤ ከደቡብ ሱዳን ጋር የጦር ስምምነት መፈራረም፤ ይሄ ሁሉ ቶሎ መሆን ያለበት ነው።

ትግሬዎች ራሳቸው እንደፈለጉ አድርጎ ማስገንጠልና፤ ወታደሩን ከትግራይ ማስወጣት፤ ከዛ በፊት ግን፤ በገንዘባችን የተገነባውን በሙሉ አፍርሰውት፤ ከዜሮ እንዲጀምሩ ማድረግ፤ ቢቻል ቢቻል አክሱም ጺዮንን ማቃጠል። ጦሩን ራያ፤ ሁመራ ላይ አስፍሮ፤ ብቅ ሲሉ በድሮን አመድ እያደረጉ መደበር፤ :lol:

Cigar
Senior Member
Posts: 12276
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: PM Abiy has gone rogue

Post by Cigar » 04 Mar 2021, 12:30

eden the agame hoe, PMAA was and still is working with his opponents to for peace sake.
If we are to take woyane, he didn't start any conflict with woyane. He gave them ample opportunity to medemer. They refused, they even declared it unrecognized govt, they prevent an Ethiopian general to land in tigray, they massacred sleeping ethio troops, stole their arms and declare war against their own govt. PMAA even asked PIA to put some senses to the low IQ agames ala debreporno and against the suggestion PIA did just that which you filthy agames made it to look like as if PIA was there to negotiate out of weakness.
What the f**k do you want from him? He was too much nice to them until they crossed the line.
Why are you agames not talking about who really started this mess by not atleast admitting had woyane didn't cross the red line, woyane would still have been in power and negotiate with PMAA?
Your lie and deceit is what is killing you.

Post Reply