Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42481
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢትዮጵያ የፈጠራ ካልቸር በግድ፣ በግድ ማሳደግ አለባት ስንል ይህን ማለታችን ነው !! እጹብ ድንቅ !! ኢ/ር ገበሬ እንዳለ ጌታቸው !!

Post by Horus » 17 Feb 2021, 01:33

እስቲ በትግዕስት የዚህን ጂኒየስ መሃንዲስ የከተማ ገበሬ ስሙት ።
በከተማ ትንሽ ቦታ ከብት ያረባል
ወተት ያድላል
አትክልት ያመርታል
ዶሮ ያረባል
በዶሮ ኩስ አሳ ያረባል
በክብት እበት ነዳጅ ያመርታል
በዚህ ሁሉ ያካብቢውን ህጻናት እድገትና ኢንተለጀንስ ይገነባል
እነዚህ ናቸው ግዙፍ ጀግኖች ከእግዚአብሄር ቀጥሎ የጥበብና የፈጣሪነት ጸጋ የተሰጣቸው የሰው ልጆች !!!

ተረግመው የተፈጠሩት የነጭ ብስስብስ ስንዴ ሲለምኑ እድሚያቸው ያልፋል !!!