የራያ የመንግስት ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ የህዋህት የአባልነት ክፍያ ተቆረጠባቸው !!
------------------
~ በራያ አካባቢ ያሉ የመንግስት ሰራተኞች ተቋርጦባቸው የነበረው ደመወዝ እየተከፈላቸው መሆኑን ገለፁ
~ ነገር ግን ደመወዙ ሲከፈል የህዋህት የአባልነት ክፍያ ተቆርጦባቸዋል
~ ለመንግስት ሰራተኞቹ የተከፈላቸው ደመወዝ ግን በቀጥታ ቀድሞ ሲከፈላቸው በነበረው የሂሳብ ቁጥር መሆኑ ቅሬታ አስነስቷቸዋል
~ ገንዘቡ በቀጥታም ይሁን በባንክ የገባው ሰራተኞቹ በስራ ላይ ያሉ ስለመሆናቸው፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በህይወት ስለመኖራቸው እንኳ እርግጠኛ ሳይሆን ነው ተብሏል።
~ ከዚህ በፊትም በትግራይ ክልል መንግስት በተዘጋጀ ፔሮል ላይ ተመስርቶ ገንዘብ መልቀቅ ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው
~ ችግሩ ይሄ ብቻም አይደለም , ከመንግስት ሰራተኛው ላይ ለትህነግ/ህወሃት አባልነት መዋጮ ሲቆረጥ የነበረው ገንዘብ ሳይቀር ትህነግ ከሞተ በኋላም ጭምር በተመሳሳይ ሁኔታ ተቆርጦ የመላኩ ጉዳይ ያሳስባል ብለዋል
~ የተቆረጠው የህወሃት አባልነት ገንዘብ ለአሸባሪዎቹ ከመበተኑ በፊት በአስቸኳይ ተሰብስቦ ለሚመለከተው ገቢ መደረግ አለበት
---------- ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ