Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ምን አልክ?

Post by euroland » 14 Feb 2021, 21:33

አይተ አያልቅበት, ተጋዳላይ ገብሩ ትላንት ከዋናው ጽሕፈትቤቱ, ዋሻ ጉድጓድ ተምቤን ብቅ በማለት እንዲህ ብሎን ወደተደቀበት ተመልሶ ገባ።

“ጀግኖች የትግራይ ወጣቶች 17 የኢትዮጵያ የመከላከያ ሃይል አባላትን በድንጋይ ሙሉ ለሙሉ ደምስሰው አንድ ሬዲዮ ማርከማል”

እኔ የምለው አለኝ ለጋሽ አያልቅበት
ወጣቶቹ እንዴት ነው ከሞቱት ወታደሮቹን መሣሪያዎቻቸውን ያልነጠቁት? እርግጠኛኖት ወጣቶቹ አንድ ቁራሌዉ አይደለም የዘረፉት ?

እስቲ አዚዛና አልማዝዬ ማብራሪያ ስጡበት።