Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

አሳዛኝ ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሽምግልና ድርድር ጀመሩ

Post by Thomas H » 14 Feb 2021, 12:14

ሞኝሽን ፈልጊ አሁን መውጫ የለም ራሽያ የለ ኩባ የለ ማንም የሚረዳሽ የለም ምድረ ሽንታም ሁላ!
ሰጥ ቀጥ ብለሽ አረብኛ ተምረሽ በ ሻሪያ ሕግ ትተዳደሪያለሽ እምቢ ካልሽ እንደ ባርያ እየተገረፍሽ ትኖሪያለሽ







አከርካሪዋን የተሰበረችው ኢትዮጵያ ጦርነት የማወጅ ወኔ ቢያጥራትም፣ እኛን ለመግጠም ትንሽ ሞካክራ ነበር ነገር ግን በ20 ደቂቃ ውስጥ ጦርነቱን ጨርሰን መተማን ተቆጣጠርን።~ሱዳን
انصار الجيش السوداني-النصر لنا
@sudanarmy20
الكباشي: إثيوبيا تعتدي يومياً على قواتنا وتنقصها فقط





ኢትዮጵያ በቅርቡ ትሰነጣጠቃለች
أحمد الشريف امادو :يتوقع تفكك وزوال دولة إثيوبيا Source: https://alrayanews.net/2935/




















ኢትዮጵያውያኖች ከማጓራት እና ከመፎከር በቀር ሱዳኖችን ለመግጠም አይችሉም እያሉ ጀግኖቹ ሱዳኖች በአል-አርማጭሆ አል-ጎንደሪያ ሲዝናኑ

Please wait, video is loading...

Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: አሳዛኝ ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ እና ሱዳን በሽምግልና ድርድር ጀመሩ

Post by Thomas H » 14 Feb 2021, 13:34

አረብ ሊግ ሱዳን በኢትዮጵያ እያካሄደች ያለውን ሕግ እና ሥርዓት ማስከበር ችሎታ አደነቀ:: ሱዳን በዚህ አስደናቂ ችሎታዋ የአረብ አገሮችን አኩርታለች ሲል መግለጫ ስጥቷል::

Source: https://www.arabnews.com/node/1802636/middle-east

Post Reply