Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42469
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲሱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ምስለ መንግሥት

Post by Horus » 11 Feb 2021, 02:04

5 ክፍለ አገራት፣
ሰሜን ኢትዮጵያ
ደቡብ ኢትዮጵያ
መሃል ኢትዮጵያ
ምዕራብ ኢትዮጵያ
ምስራቅ ኢትዮጵያ
የድምጽና መብት መሰረት፤ ግለሰብ
ገዢ፣ ሰው ሳይሆን ሕግ
ባለ ሶስት ቅርንጫፍ መንግሳታዊ ተዋቀር፣ ስራ አስኪያጅ፣ ሕግ አውጪ፣ ሕግ አስፈጻሚ
የፖለቲካ ፓርቲ፣ የሃሳብ ፓርቲ ፣ የጎሳ ፓርቲ በህግ ክልክል ነው።
................... :idea: :idea:


Post Reply