Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ህውሀት በየካቲት 11 መቀሌን እንድሚቆጣጠር አሳውቀ

Post by Jirta » 10 Feb 2021, 04:15

በጣም የሚያሳፍረው የወያኔ ደጋፊ ትግሬዎች ህውሀት ለካቲት11 መቀሌን እንደሚቆጣጠር ያወራሉ:: ደንቆሮው ኦንግ ደግሞ ያራግባል::
ትግሬ ምንም ቢሆን ከዚህ በሗ 1000የካቲት እንኳን ቢኖር መፈራገጥ እይችልም::