ኢትዮጵያ ዴሞክራሳዊ ነጻና ፍትሃዊ ማህበረሰብ ትሆናለች
ኢትዮጵያዊያን ሃብታም ባለጸጋ የተማሩ ጤነኛ ሕዝብ ይሆናሉ
ኢትዮጵያዊያን ጥልቅ የፈጠራ ኢኮሎጂካልና መንፈሳዊ ካልቸር ይገነባሉ !
የኢትዮጵያ ተራሮችና ሸለቆዎች በአረንጓዴ እጸዋት ይሸፈናሉ፣ አፈሯም ዉሃ አዘልና ለምለም ይሆናል ። ወንዞቿ ሁሉ በመስኖ ከአፋር እስከ ጂጂጋ ድረስ የርሻና የተክል ባህር ያደርጓታል ። አባይ በቱቦ ከመተከል እስከ ጂቡቲ ይዘረጋል ።
ኢትዮጵያ የመላ ቅርብ ምስራቅ ዉሃ፣ ምግብና ከብት አቅራቢ ትሆናለው።
ይህ የማይቀር ፣ የአይገታ ሂዴት የእድገት ቀስት ነው !!