Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Post by sarcasm » 07 Feb 2021, 12:24

ልጄ ቃና በሚባል ቲቪ ላይ ፊልም እያየች ቆይታ «ዓንዶሜ እይማ፣ ይህ ሰውየ የዛች ልጅ እናት ራሱ ገድሎ ሲያፅናናት "ኣይዞሽ! ገዳዩን ፈልገን እናገኘዋለን" ይላታል። ከዛ እሷን ለማሳመን ለዛኛው ልጅ "አንተ ነህ የገደልካት፣ ፖሊስ ጠርቼ አሳስርሀለሁ" ይለዋል፣ በኋላ ሲነቃበት ስጦታ ይዞ ይቅር በይኝ እያለ አለቃቀሰ። አይገርምህም? ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው?» አለችን።

የኢትዮጵያ "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" ወደ ትግራይ የሚያረጉት "የሰላም" ጉዞን ሳስብ ከዚህ ሰውየ ጋር ተመሳሰሉብኝ። የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Please wait, video is loading...

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Post by euroland » 07 Feb 2021, 12:33

So Agamew Junta
What are you going to do about it except crying like a little b.itch that you are.
sarcasm wrote:
07 Feb 2021, 12:24
ልጄ ቃና በሚባል ቲቪ ላይ ፊልም እያየች ቆይታ «ዓንዶሜ እይማ፣ ይህ ሰውየ የዛች ልጅ እናት ራሱ ገድሎ ሲያፅናናት "ኣይዞሽ! ገዳዩን ፈልገን እናገኘዋለን" ይላታል። ከዛ እሷን ለማሳመን ለዛኛው ልጅ "አንተ ነህ የገደልካት፣ ፖሊስ ጠርቼ አሳስርሀለሁ" ይለዋል፣ በኋላ ሲነቃበት ስጦታ ይዞ ይቅር በይኝ እያለ አለቃቀሰ። አይገርምህም? ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው?» አለችን።

የኢትዮጵያ "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" ወደ ትግራይ የሚያረጉት "የሰላም" ጉዞን ሳስብ ከዚህ ሰውየ ጋር ተመሳሰሉብኝ። የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 17604
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Kichamam Woyane

Post by Selam/ » 07 Feb 2021, 12:50

Kichamo Komalo - Here is how I interpret the satirical cartoon that you copied and pasted:
- If the elderly person on the picture is depicting the peace team, then Woyane rats are the ones stabbing him.
- If the elderly person on the picture is woyane, then it must represent Sebhat Negga who’s doing well and doesn’t seem to have been stabbed. It is rather the cigarette that will kill him.

Have a little bit understanding of what you’re posting. KIFU!

sarcasm wrote:
07 Feb 2021, 12:24
ልጄ ቃና በሚባል ቲቪ ላይ ፊልም እያየች ቆይታ «ዓንዶሜ እይማ፣ ይህ ሰውየ የዛች ልጅ እናት ራሱ ገድሎ ሲያፅናናት "ኣይዞሽ! ገዳዩን ፈልገን እናገኘዋለን" ይላታል። ከዛ እሷን ለማሳመን ለዛኛው ልጅ "አንተ ነህ የገደልካት፣ ፖሊስ ጠርቼ አሳስርሀለሁ" ይለዋል፣ በኋላ ሲነቃበት ስጦታ ይዞ ይቅር በይኝ እያለ አለቃቀሰ። አይገርምህም? ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው?» አለችን።

የኢትዮጵያ "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" ወደ ትግራይ የሚያረጉት "የሰላም" ጉዞን ሳስብ ከዚህ ሰውየ ጋር ተመሳሰሉብኝ። የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Post by sarcasm » 07 Feb 2021, 13:05

The point is "የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" cannot be impartial third party as they are already part of the conflicting parties. They publicly declared that they are on Dr Abiy's side. The other party in the conflict is the "Tigrayan side". An independent third party can mediate the Tigrayan side vs Dr Abiy's side (which includes the የኢትዮጵያ አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች). Dr Abiy's side cannot be a party to a conflict and impartial mediator at the same time.

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: "አገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት መሪዎች" የኢትዮጵያና የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች ወራሪዎች መርቀው ልከው አስገድለው፣ አስደፍረውና አስዘርፈው ሲያበቁ "ሽምግልና?"

Post by temari » 07 Feb 2021, 20:30

Nonsense! This is dishonest to say the least. The elders were begging you to save you from yourself and your grand delusion but you didn't listen. You should have known that the moment you attacked the army every Ethiopian will automatically become your enemy including the elders. Instead of blaming the elders, the army and Ethiopians etc. blame yourself for being such delusional and stubborn and for committing treason against your own country. That is the way forward. No Ethiopian will listen to this kind of self deception and dishonesty. You are the one that backstabbed and killed your "brothers" who were there to help and protect you and now to come back and cry foul when they successfully defended themselves and destroyed you አይነፋም. Give me a break!

Post Reply