Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የትኛው ባለስልጣን ነው ይቺን ልጅ አስገድዶ የደፈራት? ወሬው ሁሉ የእሷ ነው: ሰለቸን!

Post by Abaymado » 07 Feb 2021, 11:11

የኢትዮጵያ ሴቶች የበሰበሱ ሸሌዎች እየሆኑ ነው::

ይቅርታ ይደረግልኝ እና ከኮመንት ላይ ሳነብ አንድ ያሳቀኝ ነገር አለ:
ይህንን ያደረገው ታዬ ደንዳ ሳይሆን አይቀርም የሚል ሳይ ነው:: ግን ማነው እሱ?

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የትኛው ባለስልጣን ነው ይቺን ልጅ አስገድዶ የደፈራት? ወሬው ሁሉ የእሷ ነው: ሰለቸን!

Post by temari » 07 Feb 2021, 11:30

ደፈረኝ አላለችም ደግሞም ባለስልጣን ነውም አላለችም፤ አንድ ሃብታም የመድፈር ሙከራ አደረገብኝ ግን አልደፈረኝም ነው ያለችው። ከየት ነው ያመጣኸው ባለስልጣን ደፈራት የሚለውን ወሬው? ከራሷ ስማ። የሆነ የዩቲብ ቪዲዮ ማየት የለብህም፤ ምንጩ ምን ያህል ታማኝ መሆኑን ማረጋገጥ አለብህ።

Abaymado wrote:
07 Feb 2021, 11:11
የኢትዮጵያ ሴቶች የበሰበሱ ሸሌዎች እየሆኑ ነው::

ይቅርታ ይደረግልኝ እና ከኮመንት ላይ ሳነብ አንድ ያሳቀኝ ነገር አለ:
ይህንን ያደረገው ታዬ ደንዳ ሳይሆን አይቀርም የሚል ሳይ ነው:: ግን ማነው እሱ?

Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የትኛው ባለስልጣን ነው ይቺን ልጅ አስገድዶ የደፈራት? ወሬው ሁሉ የእሷ ነው: ሰለቸን!

Post by Abaymado » 07 Feb 2021, 12:39

temari wrote:
07 Feb 2021, 11:30
ደፈረኝ አላለችም ደግሞም ባለስልጣን ነውም አላለችም፤ አንድ ሃብታም የመድፈር ሙከራ አደረገብኝ ግን አልደፈረኝም ነው ያለችው። ከየት ነው ያመጣኸው ባለስልጣን ደፈራት የሚለውን ወሬው? ከራሷ ስማ። የሆነ የዩቲብ ቪዲዮ ማየት የለብህም፤ ምንጩ ምን ያህል ታማኝ መሆኑን ማረጋገጥ አለብህ።

Abaymado wrote:
07 Feb 2021, 11:11
የኢትዮጵያ ሴቶች የበሰበሱ ሸሌዎች እየሆኑ ነው::

ይቅርታ ይደረግልኝ እና ከኮመንት ላይ ሳነብ አንድ ያሳቀኝ ነገር አለ:
ይህንን ያደረገው ታዬ ደንዳ ሳይሆን አይቀርም የሚል ሳይ ነው:: ግን ማነው እሱ?

OK, I understand your feeling.the mouthpiece of Oromo Biltsigina!

እንደመስለኝ ታየ ደንዳ ስሙ ስለተነሳ ከንከነህ? ለመሆኑ መንግስት ለእንዳንተ አይነቱ አቃጣሪዎች ምን ያህል ነው የሚከፍለው?

በነገራችን ላይ ታየ ደንዳ ነው ይህን ያረገው ሲሉ ሳቄን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ::

ከዚህ በፊት ያልከውን እንዳትረሳ: "ኢትዮጵያ ለሱዳን መሬቱን መስጠት አለባት" ያልከውን!

የረሳሁት ነገር : "ተደፍሬያለሁ አላለችም" ነው ያልከው? አዳኙ ካሜራ ላይ ያለችውን ለምን አታደምጠውም? ይህን ቪድዮዋን እንዳጠፋችው ነው የተነገረው:: ምን አይነት በስሜት የምትነዳ የአብይ ደጋፊ ነህ ?
Last edited by Abaymado on 07 Feb 2021, 12:50, edited 1 time in total.

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የትኛው ባለስልጣን ነው ይቺን ልጅ አስገድዶ የደፈራት? ወሬው ሁሉ የእሷ ነው: ሰለቸን!

Post by temari » 07 Feb 2021, 12:47

What are you talking about? Listen to what she said instead of some gossip channels. You love too much gossip. Bring facts and only then I will discuss with you.
Abaymado wrote:
07 Feb 2021, 12:39

Post Reply