Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42470
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ለመጪው ምርጫ 435 የምርጫ ወረዳዎች ተቋቁመዋል” - የኢዜማ ሙሉ መግለጫ - |

Post by Horus » 05 Feb 2021, 22:06

ኢዜማ 435 የምርጫ ወረዳዎች አቋቁሟል

278 ቢሮዎች ከፍቷል

እስካሁን 406 ወረዳዎች ተወዳዳሪዎችን አስመርጦ አቅርቧል (Held the 1st Primary Election in Ethiopian election history!)

በ100 ሚሊዮኖች ባጀታ አዘጋጅቶ

አገር አቀፍና አለም አቀፍ ንቅናቄውን አጧቱፏል

አንድ ቢሮ ለማደስ 5 ሚልዮን ብር ማውጣት የሚችል ፓርቲ ነው !!