Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11596
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

የኦሮሚያ ብልጽግና መግለጫ ሰጠ፡ ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Feb 2021, 07:41

የኦሮሚያ ብልጽግና ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተካሄዱትን የድጋፍ ሰልፎች በተመለከተ መግለጫ ሰጠ፡፡

“ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል”- ፈቃዱ ተሰማ Via አል-ዐይን

READ MORE https://mereja.com/amharic/v2/451247

temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

Re: የኦሮሚያ ብልጽግና መግለጫ ሰጠ፡ ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል

Post by temari » 04 Feb 2021, 07:50

ድንቁርና!
ራሳቸው የPP አመራሮችና ሚዲያዎች ፓርቲዎችን እየወነጀሉና ጠላት እያደረጉ ህዝቡ ላይ ማላከክና ሃላፊነት አለመውሰድ ምን ይባላል? ታጥቦ ኢህአደግ!
ይሄንን ግልጽ የሆነና በጣም በቀላሉ ሊታረም የሚችል ስህተት ለመቀበል ካልቻሉ፤ ምርጫ ተሸነፋችሁ ቢባሉ ምን ሊሉ ነው? እንዲህ ያለ ግትር ባህርይ ለሃገር አይጠቅምም፤ ድንቁርና ነው።

Look what PP officials and medias were saying and now they want to blame it on the "people". Give me a break! If PP continues with the old fara way of doing things, it will not be long before it will find itself in a serious clash with the Election board.
ከንቲባዉ አቶ ብርሃኑ በቀለ ለዶ/ር አብይ አህመድ በሰበታ ከተማ በተካሔደዉ ሕዝባዊ የድጋፍ ሠልፍ ላይ ባደረጉት ንግግር የጁንታዉ ተላላኪ በሆኑት በአብንና በኦነግ ሸኔ...

የብልጽግና ፖርቲ ኃላፊ አቶ ዋቀዮ አላኬ በበኩላቸዉ ጽንፈኞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች ስለሆኑ መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብንና ኦነግ ሸኔን መዋጋት አለበት ብለዋል
Please wait, video is loading...
MINILIK SALSAWI wrote:
04 Feb 2021, 07:41
የኦሮሚያ ብልጽግና ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተካሄዱትን የድጋፍ ሰልፎች በተመለከተ መግለጫ ሰጠ፡፡

“ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል”- ፈቃዱ ተሰማ Via አል-ዐይን

READ MORE https://mereja.com/amharic/v2/451247

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11596
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: የኦሮሚያ ብልጽግና መግለጫ ሰጠ፡ ስማችን ተነሳ የሚሉ አካላት ለምን ህዝብ በዚህ ደረጃ ፈረጀን የሚለውን ነገር ራሳቸውን መመርመር ያስፈልጋል

Post by MINILIK SALSAWI » 04 Feb 2021, 11:29

Please wait, video is loading...

Post Reply