Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 285
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

የኢሳት እና የኢትዮጵያ አየረ መንገድ የሙስና ቅሌት ተጋለጠ!!

Post by Gallo » 03 Feb 2021, 19:31

የኢሳት እና የኢትዮጵያ አየረ መንገድ የሙስና ቅሌት ተጋለጠ!!

አባዱላ ገመዳ በቦርድ ሰብሳቢነት፣ ተወልደ ገብረማርያም በዋና ስራ አስፈፃሚነት የሚመሩት "የኢትዮጵያ" አየር መንገድ የሙስና እና የዘረፋ ጉድ ተጋለጠ!!

➊ በፌድራል መንግስት የሚተዳደረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የባንክ አካውንቱን ከፌድራል ተቋማት ከሆኑት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በመዝጋት የገንዝስብ እንቅስቃሴው ሙሉ በሙሉ ወደ ኦሮምያ ህብረት ባንክ ማዞሩ ተጋለጠ!!

➋ ኢሳት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ያለው የሙስና ቅሌት ማጋለጡን እንዲያቆም "የአፍ መዝግያ" የ10 ሚልዮን ብር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ቃል እንደተገባለት በቀድሞ ባልደረቦቹ ተጋለጠ!!

Please wait, video is loading...