ንትማከርነ ገረ (አንቺ ልጅ እስቲ እንማከር) ሃይሉ ፈርሻ
ቻርልስ ዳርዊን ተፎካክሮ ያሸነፈ ይኖራል አላለም ፣ በተፈጥሮ ፈተና አልፈው የሚኖሩት የሚተባበሩ እስፕሺስ ናቸው ነው ያለው። በቃ ! ያ እስፒሺስ ማለት ደሞ ጉራጌ ነው ! ጉራጌ አትፎካከር፣ ተባበር !! ! ያ ነው የተፈጥሮ ሕግ !!!
Re: ንትማከርነ ገረ (አንቺ ልጅ እስቲ እንማከር) ሃይሉ ፈርሻ
ጉራጌ !!
ይህን የመሃይሞች የዘር ድራማ ትቶ በሚያውቀው የፍቅር፣ የትብብር፣ የኢትይጵያ መንገድ ይጓዛል !! ያብባል !!!
ግዜ ሁሉ ነገር የሚሆንበት ፊዚካል ሪያሊቲ ነው !!! ግዜን የማይጠቀሙ ንቃት የሚባለው ህሊና ያላገኙ እንሰሶች ናቸው !!!
ይህን የመሃይሞች የዘር ድራማ ትቶ በሚያውቀው የፍቅር፣ የትብብር፣ የኢትይጵያ መንገድ ይጓዛል !! ያብባል !!!
ግዜ ሁሉ ነገር የሚሆንበት ፊዚካል ሪያሊቲ ነው !!! ግዜን የማይጠቀሙ ንቃት የሚባለው ህሊና ያላገኙ እንሰሶች ናቸው !!!
Re: ንትማከርነ ገረ (አንቺ ልጅ እስቲ እንማከር) ሃይሉ ፈርሻ
Simple,beautiful, elegant, pure, authentic culture !!