Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42470
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Feb 2021, 02:00
ስለ ኢትዮጵያ ሁኔታ ተናገሪ ተባለች በCSIS ፎረም ከጌሪገሪ ሚክስ ጋር። ስለትግሬና ምርጫ ቀባጥራ ስለ አባይና ሱዳን ምንም ሳትል ዘለለችው ። አንድ ያለም ፖለቲካ ለሚገባው አሜሪካንን ቀድሞ የሚነካው የኢትዮ ሱዳን እና የኢትዮ ግብጽ ውዝግብ ነው። የፖለቲካ ጨዋ መሆኗ በዚህ ነው የሚታየው ።
ሌላው ትልቁ ሌብነቷ የዎያኔ ወንጀልና የጎሳ ጦር ሰባቂ ኦነጎች በአቢይና ኢትዮጵያ ላይ የደቀኑትን ደባ አለም የማያውቀው መስሏት ደበቀችው።
ጸዳለ ማለት ዋናዋ የድሮ የምዕራብ አምላኪ አበሾች ዝርያ ነች ። አሜሪካ አውሮፓ ያረጀ ስንዴ ትግሬ ውስጥ ያራግፋል ። ግን ግን
ትግሬን ለዚህ ሁሉ ያበቃው ቆሻሻ ዎያኔ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ያውቁታል ።
ደሞ ደሞ ማንኛውም ያሜሪካና እንግሊዝ፣ ኢዩ ፈዳይ ኢትዮጵያ ጋር ለመስራት የኢትዮጵያን ልዕልና አክብሮ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመስራት ነው እንጂ ኢትዮጵያ የማንም ሰላይ መጨረፈሪያ ልትሆን አትችልም ።
ዎያኔን ረድቶ አስታጥቆ አዲስ አበባ ያስገቡ አሜሪካና እንግሊዝ ናቸው ። አሁን ያ አሽከራቸው ዎያኔ ስለ ተደመሰሰ አዝነዋል ።
ለማንኛውም ጅብ ከሄደ ዉሻ ጮሀ ነው። ዎያኔ ተደምስሧል ። አሁን አለም ገብቶ በትግሬ ስንዴ ሊያድል ይችላል።
አሜሪካ የራሷ ወጥ እያረረ የኢትዮጵያን ወጥ ልታቁላላ አትችልም ። ይህ ሁሉ ወሬ ነው ።
ከፈለጉ መጥተው ምርጫ ምስክር ይሁኑ ። ትግሬም ሄደው ስንዴ ይጡ ። ግ ን ይቺ ጸዳለ ምትባል አሜሪካ ያለበትን ሁኔታ ፈጽማ አታውቀውም
ኢትዮጵያ ራሷን የቻለች አገር ነች ፣ በቃ !!
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 02 Feb 2021, 02:17
Tsedale Lemma is much better than Birhanu Nega and other G7-Eczema officials. She has deepknowledge about Ethiopian politics and individuals like Horus ze Bihere Fuga can't undertsnad her.
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 02 Feb 2021, 03:20
Tsedale Lemma, being propped up on the western media seems to give her a sense of importance that she is inviting other countries, namely USA ,to use all available leverage to influence the Ethiopian government. She is wiggling her tail to get Jawar , her buddy freed . Benshangule ethnic cleansing continued, according to Tsedale;For mama OLF, arming civilians to protect themselves in Benhsangule is considered arming vigilantes-- she is happy to see Amharas buried in mass. Her heart bleeds only in ormia and Tigray not for the "damn Amharas" who get massacred by her groupies.. I have known Tsedale while she was Berket's buddy , whenever she got asked about sensitive issues she used to fudge it . Not any more --more power to her. Here anti-Ethiopian stance is as clear as weyanes and OLfits. The only good thing is that Abiy has taken care of weyanes so Ethiopia is negotiation from position of strength not weakness. Tsedale could keep begging America knocking every door she found but America goes where its interest is. America respects strength . Abiy's government is strong and America going to give him the due respect.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42470
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Feb 2021, 03:38
ማሱድ፣
አንተም ከጸዳለ ማትሻል የፖለቲካ ጨዋ ነህ!
TGAA said "The only good thing is that Abiy has taken care of weyanes so Ethiopia is negotiation from position of strength not weakness. Tsedale could keep begging America knocking every door she found but America goes where its interest is. America respects strength . Abiy's government is strong and America going to give him the due respect."
ያንተ የፈሳባት ጋዜጠኛ ይህን መሬት ላይ ያለ ሪያሊቲ አይታ ንግግሯን ማስተካከል የማትችል ነች ያውም ያንድ ጋዚጣ ኤዲተር አሳታሚ ገነመሌ ምትባል ! ደግመህ አንብበው ። አቢይ ዎያኔን ከደመሰሰ በኋላ አሜሪካ መጥቶ የቆሸሸውን ቢጠርግ፣ ስንዴና ዉራጅ አንሶላ በትግሬ ቢያድል ማን ግድ አለው?
ባፍሪካ ቀንድ አንድ ባለም የተከበረ የማይደፈር ሰው አለ፤ ኢትዮጵያዊ ይባላል !! ድንገት ካልሰማህ !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42470
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Feb 2021, 04:53
ይቺ ጸዳለ ምትባል አህያ የዚህ አረብ ቤት ሰራተኛ ያክል እንኳ እውቀት የሌላት መሃይም !!!
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 02 Feb 2021, 10:38
ስለ ጸዳለ ምን አገባህ ኤርምያስ ለገሰ የተባለ የበረከት ስምኦን ቅጥቅጥ አለህ አይደል?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42470
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 Feb 2021, 01:23
ያቺ ማዲያታም እንስት ዎያኔ የኢትዮጵያ ልጆችን አታቃቸውም ማለት ነው !!!