ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ለመከላከያ ጦር መሣሪያ መግዣ ገንዘብ የለንም አለ
Connect the dots to understand the big picture

Re: ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ለመከላከያ ጦር መሣሪያ መግዣ ገንዘብ የለንም አለ
ዓብይ አህመድ የኤርትራንም ዕዳ እስከ አሁን አልከፈለም
የኤርትራ ወታደሮች የባይደን አስተዳደር ከትግራይ እንዲወጡ ካስጠነቀቀ በኋላ የኢትዮጵያ የመከላከያ ደምብ ለብሰው መኪኖቻቸው ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ እያውለበለቡ እየተዋጉ እና እንደ ቅጠል እየረገፉ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ሻዕብያ ብዙ ዋጋ ስለከፈልኩ ተጨማሪ 500ሚልዮን ዳለር ይከፈለኝ በማለት ጥያቄ አቅርቧል ለአብይ። በመጀመርያ ዙር 500ሚልዮን ዳለር እንደተከፈለው አይዘነጋም።
አይ ኤርትራዊ፡
“ሲወለድ ኤርትራዊ ሲሞት ኢትዮጵያዊ!”
የኤርትራ ወታደሮች የባይደን አስተዳደር ከትግራይ እንዲወጡ ካስጠነቀቀ በኋላ የኢትዮጵያ የመከላከያ ደምብ ለብሰው መኪኖቻቸው ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ እያውለበለቡ እየተዋጉ እና እንደ ቅጠል እየረገፉ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። ሻዕብያ ብዙ ዋጋ ስለከፈልኩ ተጨማሪ 500ሚልዮን ዳለር ይከፈለኝ በማለት ጥያቄ አቅርቧል ለአብይ። በመጀመርያ ዙር 500ሚልዮን ዳለር እንደተከፈለው አይዘነጋም።
አይ ኤርትራዊ፡
“ሲወለድ ኤርትራዊ ሲሞት ኢትዮጵያዊ!”
Re: ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ለመከላከያ ጦር መሣሪያ መግዣ ገንዘብ የለንም አለ
ባንዳው ሙሉ ነጋ ስለ ኤርትራ ወታደሮች ሲናገር “መንግስት ለራሱ ጨንቆታል።..በጦርነት ለማስወጣት ደሞ አቅም የለም።” ብሏል።
Re: ሰበር ዜና : ዓብይ አህመድ ለመከላከያ ጦር መሣሪያ መግዣ ገንዘብ የለንም አለ
ባጫ ደበሌ የኢትዮጵያ ወታደሮች ማለቃቸውን አመነ
Please wait, video is loading...