Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: PHOTOS: የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ ሆኖ ተሸለመ።የአብኑ መሪ በለጠ ሞላም የወሎ ኦሮ

Post by TGAA » 02 Feb 2021, 18:43

. You are the last [deleted] to walk on your feet. Do Ethiopians in general and Amharas need to fight for themselves if they have an Oromo Brothers and sister who 💅 nail a bullet between the eyelashes of their enemies. You still think tribal lineage is the measure of all things. If that was a case you wouldn't have turned into tegadaly yabello the zebdelo :lol:

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13699
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: PHOTOS: የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ ሆኖ ተሸለመ።የአብኑ መሪ በለጠ ሞላም የወሎ ኦሮ

Post by Noble Amhara » 02 Feb 2021, 19:52



He is not Galla he is a member of Amhara Liyu Hail Wollos Arbegna and fought to make Raya all Amhara Region,
Last edited by Noble Amhara on 02 Feb 2021, 20:14, edited 1 time in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: PHOTOS: የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ ሆኖ ተሸለመ።የአብኑ መሪ በለጠ ሞላም የወሎ ኦሮ

Post by sun » 02 Feb 2021, 20:06

yaballo wrote:
02 Feb 2021, 17:20
PHOTO: 'የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት' ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በነፍጠኞቹ ቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ም/ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ [የከሚሴ ኦሮሞ] ሆኖ ተሸለመ። የአብኑ መሪ በለጠ ሞላም ሙሉ በሙሉ የወሎ ኦሮሞ መሆኑ ተረጋግጧል! .. WOW :shock: 8) .

"የአማራው ሸዋዚንገር" ሲሉት እሱም ባንኖ ምራቃቸው ሳትደርቅ ኦሮሞነቱን ሲነግራቸው በክልሉ ሚድያ በኩል ለገበያ ለማቅረብ ያዘጋጁት ዶክመንተሪ ላይ ቀዝቃዛ ውሀ ቸለሰበት።

በትግራይ ላይ የተደረገውን የጦርነት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መቃወሜ እንደተጠበቀ ሆኖ የልጁን ኦሮሞነት ቀይሮ ጀግና ቢናፍቃቹ"የአማራው ሸዋዚንገር" በማለት የባእድ ስም የቸራችሁት አማራ የማድርጉ ሩጫ ሳይሳካ እና እንደ ለመዳችሁት መጽሀፍ ሳትጽፉ ተኮላሽቶባቹሀል። የወሎዋ ባቴ ልጇን ተቀብላለች።እንዴት ትሆኑ?



ዛሬ አብን "ብልጽግናን ለመደገፍ በኦሮሚያ ላይ በተደረገው ሰልፍ ስሜ ጠፍቷል" በሚል በጻፈው ክስ ላይ የሊቀመንበሩ በለጠ ሞላን ፊርማ ስመለከት ማንነቱ ትውስ አለኝ..
ወገኖቼ በለጠ ሞላ ማለት እኮ ወሎ የአቶ ኩቢ አባ ቦና የልጅ ልጅ የፊታውራሪ ፈንታ ኩቢ ዘመድ ሲሆኖ ደማዊ ማንነቱ ኦሮሞ አያቱ ጆሮአቸውን ቢቆርጡት ከኦሮምኛ በቀር አማርኛ የማይናገሩ በሁለቱም ውላጆቹ ጥንቅቅ ያሉ ኦሮሞ ናቸው።


PHOTO: 'የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት' ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በነፍጠኞቹ ቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ም/ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ ሆኖ ተሸለመ።

















photo: Belete Molla of ABIN is said to be of Wollo-Oromo heritage ...


So what is the problem if Oromos play prominent roles and liberate all like always and the others' claim repeat victory day and night some using intoxicated emotional and vulgar expressions, toiling constantly with out having peaceful nights sleep and as if they don't really trust their own contributions. :mrgreen:

gearhead
Member+
Posts: 5604
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: PHOTOS: የአማራው ሸዋዚንገና የፋኖ ተምሳሌት ነው ብለው መትረየስ አስይዘው በቴሌቪዥን ሲያሳዩ የነበረው ወጣት ኩሩ የባቲ-ወሎ ኦሮሞ ሆኖ ተሸለመ።የአብኑ መሪ በለጠ ሞላም የወሎ ኦሮ

Post by gearhead » 02 Feb 2021, 20:25

Oh boy! War asside, amhara are the only people who cant even speak amharic properly. Remember Tekle Yishaw? Their awful command of lingua franka amharic is one more reason that they cant lead a gathering! When people quit the gurage owned 50 yoitube channels and eliminate their trojan horses, there wont be anything left of them. Horses though, many align such as in ^^^

Post Reply