ሰበር ዜና : የዓብይ ጦር ከሱዳን ጋር የመዋጋት አቅም ስለሌለው የጎንደር ሕዝብ ራሱን ሊከላከል ክተት አወጀ
እኔ የምለው ፎጣ ለባሾቹ እና ፋኖ የት ገቡ? ያ ሁሉ አካኪ ዘራፍ፣ ቀረርቶ እና ሽለላ የት ገባ ?

Re: ሰበር ዜና : የዓብይ ጦር ከሱዳን ጋር የመዋጋት አቅም ስለሌለው የጎንደር ሕዝብ ራሱን ሊከላከል ክተት አወጀ
ታሪክ ራሱን ይደግማል 130 ሚልዮን ፈሪ እና ሽንታም ኢትዮጵያውያኖች ለ40 ሚልዮን ሱዳኖች እጅ ሰጥተዋል :: ብቻቸውን ተዋግተው ስለማያውቁ እና ራሽያ፣ ኩባ እና የመንም ስላልደረሱላቸው ከማጎንበስ እና ሰጥ ቀጥ ብሎ በባርነት ከመገዛት ውጪ ሌላ አማራጭ የላቸውም::
እናንተ ሽንታሞች ከ ጀግናው የትግራይ ሕዝብ ተማሩ:: 40,000 ሚሊሽያ ይዞ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሆነውን የ 4 ሀገሮችን ጦር እያርበደበደ ትግራይ ውስጥ ቀብሮ ማዳበሪያ እያደረጋቸው ያለው

እናንተ ሽንታሞች ከ ጀግናው የትግራይ ሕዝብ ተማሩ:: 40,000 ሚሊሽያ ይዞ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሆነውን የ 4 ሀገሮችን ጦር እያርበደበደ ትግራይ ውስጥ ቀብሮ ማዳበሪያ እያደረጋቸው ያለው