Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11588
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 30 Jan 2021, 12:03
መቼ ?
Please wait, video is loading...
#መራር_እውነት!!!
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ዶ/ር ሙሉ ነጋ አባገዳዎች ለትግራይ ህዝብ መድረሳቸው በማመስገን ከአማራ ክልልም እገዛ እንጂ የመሬት ጥያቄ በዚህ ሰአት አንጠብቅም ከምዕራብ እና ደቡብ ትግራይም የአማራ ልዩሃይል ባስቸኳይ እንዲወጡ አቅጣጫ አስቀምጠናል ብለዋል።
ምንጭ -ትግራይ ቲቪ
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15321
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 30 Jan 2021, 12:25
Tell him, ወልቃይት : ራያ እና ሁመራ ወደ ትግራይ ከሚሄዱ ትግራይ ወደ አማራ በዞን ደረጃ ብትመጣ ይቀላል። ሙሉ ነጋ አፍንጫውን ቢልስ ይቀለዋል ወልቃይት: ራያ እና ሁመራ ከመመኘት። ብአደን ሳይሆን ጨብጦ ያስመለሰውን ዐርበኛ ፋኖ መሳፍንትን ያማክረው# የጅቦች ዘመን ያከተመ ይመስለኛል::
-
Gallo
- Member
- Posts: 285
- Joined: 29 Feb 2020, 04:08
Post
by Gallo » 30 Jan 2021, 12:43
No one is willing to see another Mai Kadra Genocide!!