Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Gallo
Member
Posts: 285
Joined: 29 Feb 2020, 04:08

ዋናው የውሸት ፋብሪካ "የሚዋሹትን" አወገዘ!!

Post by Gallo » 30 Jan 2021, 12:08

ዋናው የውሸት ፋብሪካ አብይ አህመድ "የሚዋሹትን" አወገዘ!!



የአብይ አህመድ ውሸቶች የተወሰኑት ብቻ!!!!

የአብይ አህመድ ውሸቶች (2018-2020)‼️

⭕ በእኔ የስልጣን ዘመን ማንም አሳዳድጅ ማንም ተሳዳጅ አይሆንም
⭕ አጣርተን እናስራለን እንጅ አስረን አናጣራም
⭕ ሚዲያንው ዘግቶ ሀሳብ ዘግቶ ለብቻ ምርጥ ለመሆን መሞከር የሰርፈር አለቃ ያሰኛል እንጅ ጅኛ አያሰኝም
⭕ ህዝብ ካልተረዳልኝ ስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎት የለኝም
⭕ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚለውን ቃል አልወደውም፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚለው ቃል ተመራጭ ነው
⭕ 27 አመት የጨለማ ውስጥ ነበራችሁ አመኑኝ አንደ ሙሴ አሻግራችኋለሁ
⭕ መግደል መሸነፍ ነው
⭕ «ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»😂😂😂
⭕ «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»😂
⭕ «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»😂
⭕ «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው»😂
⭕ «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም»😂
⭕ «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 😂
⭕ «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»😂
⭕ «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»😂
⭕ «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»😂
⭕ «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»😂
⭕ «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»😂
⭕ «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»
⭕ «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»😂
⭕ «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»😂
⭕ በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር😂😂😂እያደረኩ እሄድ ነበር»
⭕ «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»😂
⭕ «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም
⭕ «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»😂
⭕ «ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»😂
⭕ «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»😂
⭕ «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»😂
⭕ «የወለጋ ህዝብ ውሃ ብጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»😂
⭕ «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ»😂 ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ 😁)
⭕ «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»😂
⭕ «ስናጠፋ ቆንጥጡን»😂
⭕ «የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»😂
⭕ ባለፉት 2 ዓመታትበኦሮሞ ክልል ብቻ 28000 ትቤቶች አስገንብተናል»😂
⭕ «የጨረባ ምርጫን ለማስቆም መንግስት ይገደዳል»😂
⭕ «በ7 ዓመቴ የኢትዮጵያ ንጉስ እንደምሆን አውቅ ነበር»😂
⭕ «……ቦንቡ ሲፈነዳ ጓደኞቼ ሞተው እኔ ብቻ ቀረሁ»😂
⭕ «መግደል መሸነፍ ነው»😂
⭕ «ሸህአላሙዲንን ከሳውድ አስፈትቼ አመጣቸዋለሁ»😂
⭕ «ልጆቼና ቤተሰቤ በስደት ነበሩ»😂
⭕ «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»😂
⭕ «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»😂
⭕ «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»😞
⭕« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»😂
⭕ « ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»😂
⭕ «በጥቃቅን ሃሳቦች ትልቅ የሆነ የለም»😂

⭕ "የኢትዮጵያ ህዝብ ከመምራት 100 ሚልዮን ጉንዳን መሸከም ይቀላል"
⭕ "ምርጫ መፍትሄ ብላቹ አትውሰዱት 20ና 30 ዓመት ምርጫ ያላደረጉ ሀገሮች አሉ"
⭕ "ችግኝ የምንተክለው እናቶች የሚለቁሙት እንጨት እንዳያጡ ነው"
⭕ "የሰው ልጅ ማሳጅ በማረግ የበለጠ ግኑኝነትን ያጠናክራል"
⭕ "ኢሳያስ አፈወርቂ መቀሌን መጎብኘት ይፈልጋል ፀሎት አድርጉለት "
⭕ "ኢትዮጵያ ያለ ትግራይ መኪና ያለ ሞተር ማለት ነው"
⭕ "የኤርትራ መንግስት በዓለም ላይ የተመሰከረለት ልማታዊና ሰላማዊ መንግስት ነው"
⭕ "ኢህአዴግ ኦሮሞ ስለመራው አይፈርስም እንዲያውም ተጠናክሯል"
⭕ "በኮሮና ወቅት በዓለም ላይ ኢኮኖሚዋ ያደገው ኢትዮጵያ ብቻ ናት"
⭕ "ኢትዮጵያን ስቀበል ባዶ ካዝና ነው የተረከብኩት"
⭕ "የኢትዮጵያ ሕዝብ "ሾርት ሚሞሪ " ያጠቀዋል
⭕ "ስመኘው የሚባል አንድ ሰውዬ ዛሬ መኪና ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል"
⭕ "እኔ ጠቅላይ ሚኒስትር እንጂ የሰፈር ሚሊሻ አይደለሁም"
⭕ "ባይገርማችሁ ዛሬ ከቡራዩ መንግስታችን ተነካ ብለው እየተመሙ ነው"
⭕ "ቤተመንግሥት የመጡትን ወታደሮች መንግስታቸውን የደሞዝ ጭማሪ ለመጠየቅ ነው"
⭕ "እኔ ወታደር ባልሆን ኖሮ ትላንት የመጡ ወታደሮች መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ነው"
⭕ "ፎቶ እንነሳ ሲሉኝ ንጉስ ስለምሆን እምቢ እላቸው ነበረ"
⭕ "ኢትዮጵያውን ናቹህ ያልገባቹህ እንጂ ፈረንጆች ለውጡን እያደነቁ ነው"
⭕ "የኦሮሞ ቢሄርተኝነት ኦሮሞን መንደር ውስጥ ከተተው"
⭕ " መደመር ከገዳ ስርዓት ነው የተቀዳው"
⭕ " መደመር ከእናቶች እሴት የመነጨ ነው"
⭕ "ኦሮሞ እኔን ካልደገፈኝ 1,000 አመት እንዳይነሳ አድርጌ አከርካሪውን እሰብራለሁ"
⭕ "ግብፅ ሄጄ በ ISIS የተገደሉ ክርስቲያኖችን አስክሬን ይዤ እመጣለሁ"
⭕ "ባህርዳር ላይ የተሞከረው መፈንቅለ መንግስት ነው"
⭕ "የትግራይ ሕዝብ ደብረጽዮንን ሊደግፍ ይገባል"
⭕ "አረና ካሸነፈ ያኔ ነው ምንጣላው"
⭕ "ምርጫው ከ 2013 ባያልፍ ደስ ይለኛል"
⭕ "ከአለም ባንክ መበደር ልክ ከእናት መቀነት እንደ መበደር ነው"
⭕ "በመደመር እሳቤ የአንድነት ፓርክ ቀበሮዎች ታረቁ"
⭕ "ጀነራል አሳምነው ሾምኩት እንጂ አልገደልኩትም"
⭕ "ያለ ምርጫ አንድ ቀን ስልጣን ላይ መቆየት አንፈልግም"
⭕ "ትግራይ ላይ ምርጫ ከተደረገ እናቶች ያለቅሳሉ ወጣቶች ይሞታሉ ህንፃዎች ይፈርሳሉ"
⭕ "ለገሰ ወጊ ከመሞቱ ብፊት ለኦነጉ መሪ ዳዉድ ኢብሳ መረጃ ሰጥቼ ነበር"
⭕ "በቀጣይ Challenge ያደርገኛል ብሎ ፈርቶ የሚያስር መሪ ፊሪ ብቻ ሳይሆን ቅዘናም ነዉ"
⭕ "ጃዋር ወንድሜ ነው"
⭕ "ስኮርት እንጂ ኢስኮርት አላልኩም"
⭕ ``እኔ`` ደሞዝ እየከፈልኩት መረጃ ለናንተ የሚሰጥ። ለናንተም ኣይጠቅምም"
⭕ "ማክሮ ኢኮኖሚ በጣም ይከብዳል ! እኔ በመከራ ነው ያወቅኩት ብነግራችሁ አይገባችሁም"
⭕ " የሳትላይቱ ሀሳብ አመንጪ እኔ ነኝ"
⭕ "አቅም ቢኖረኝ ኖሮ ውጭ አገር ሄጄ እታከም ነበር ደሞዜ ስለማይበቃኝ ነው እንጂ"
⭕ "ከሚደግፉኝ ይልቅ የሚቃወሙኝ ሰዎች የምሰራው ገብቷቸዋል"
⭕ "እንደ ፓርቲ የማደንቀው አለ ከተባለ ግንቦት 7 ነው"
⭕ "ኢትዮጵያ ያላት ምርጥ ተንታኝ ሲሳይ አጌና ነው"