ድሮ መልካ ጥፉ በስም ይደግፉ የምል አባባል አዉቅ ነበር። ዛሬ የመጣልኝ ሀሳብ ደግሞ ምግባረ ጥፉ በስም ይደግፉ የምል ሆኖዋል እንዴ የምል ነዉ።
ብዙዎቹ ተያዙ የተባሉት የትህነግ ከፍተኛ ባለስልጥናትና የጦር ማኮንኖች ስማቸዉ የ ኢግዝያብሄርን ስም ያካትታል። ለምሳሌ ገብረ ኢግዝያብሄር። ስም ና ተግባር ምንም አይገናኝም ማለት ነዉ?
የኢግዝያቤሄርን ስም ይዞ የዲያብሎስን ስራ መስራት፣
ያሰዝናል።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13192
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: መልካ ጥፉ በስም ይደግፉ ወይስ ምግባረ ጥፉ በስም ይደግፉ ነበር አባባሉ?
ሚ is hard to come? 'junta' politics come and gone. Humanitarian assistance to tigray please!