Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42464
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ ስንኝ ለትግሬ የዋሻ ነዋሪዎች

Post by Horus » 24 Jan 2021, 04:55

ጃርት በጉድጓድ ቢኖር፣
ሰው በቤት ከመኖር፣
አፈር አመድ መጎርጎር፤
ላዋቂ ነበር ነውር፣
ጦር መጋበዝ ባይነ ስውር፣
ባረጀ ጥርስ አጉል ሽብር፣
በስካር ልብ ሳይቸግር የጤፍ ብድር።


ሆረስ አይነ ኩሉ
January 23, 2021
Last edited by Horus on 24 Jan 2021, 05:46, edited 4 times in total.