ሙሀመድ ዳህላን ይባላል ዜግነቱ ፊሊስጤሚያዊ ነዉ። በቅፅል ስሙ የጦርነት አቀጣጣይ ሙሀመድ Catalist በመባል ይታወቃል ይባላል።
:
• የቀድሞ የፈሊስጤም ፕሬዘዳንት ያሲር አረፋት አማካሪ ነበር፣ ያሲር አረፋትን በመርዝ የገደለዉም እሱ ነዉ።
• ኢስራኤል ዉስጥ ታስሮ እንደ Double Agent ሲያገለግል ነበር፣ ከተፈታ በኋላም ወደ ጋዛ/ፈሊስጤን በመመለስ ማህሙድ አባስ ላይ መፈንቅል መንግስት እንዲያካሄድ አሊያም እንዲገድለዉ ተልዕኮ ተሰጥቶት ወደ ፈሊስጤም ቢያመራም የማህሙድ አባስ የፀጥታ መዋቅሮች ስላወቁበት ሸሽቶ ወፈ ኢስራኤል ተመልሷል። አሁን ፈሊስጤም ሀገር መግባት አይችልም።
• የግብፁ ሙሀመድ ሙርሲ ላይ መፈንቅለ መንግስት ከማካሄድ ጀምሮ እስር ቤት ዉስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ እስከ መገድል ሚሽኑን ሲመራ የነበረ ግለሰብ ነዉ።
• የየመንን ጦርነት ከጅማሮ አንስቶ እስ አሁኗ ሰዓት ከሳዑድ አረቢያ እና ከ UAE ጋር በመሆን እየመራ ያለዉ እሱ ነዉ።
• 6 የUAE ድሮኖች ከአሰብ በመነሳት ትግራይን እንዲደበድቡ ቢንዛይድን ያግባባዉ ይሄዉ ግለሰብ ነዉ።
ይህ ግለሰብ ዱባይ እንዴት ምስራቅ አፍሪካን በታትና የራሷ ግዛት ማድረግ እንደምትችል ሁላ እቅድ ነድፎ ለሙሀመድ ቢንዛይድ የሰጠ ግለሰብ ነዉ።
• የሊቢያ ወጣት ሙሀመድ ዳህላን በዘረጋዉ የስለላ መረብ አማካኝነት ሙዐመር ጋዳፊ ላይ እንዲያምፅ በማድረግ ቀጥሎ ደግሞ ከ CIA ጋር በመሆን ያስገደለ ግለሰብ ነዉ። አሁንም ሊቢያ እንዳትረጋጋ የሊቢያ አማፂያንን በፋይናንስ ጭምር የሚደግፈዉ እና የጦር መሳሪያ የሚያቀብለዉ እሱ ነዉ።
Please wait, video is loading...
https://foreignpolicy.com/2020/10/30/mo ... ns-israel/



