Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23821
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ሙሾ አውራጁ አልማዜው- ና የሙሾ ግጥም ላበድርህ

Post by Fed_Up » 15 Jan 2021, 17:44

(ያዝ ንግዲህ ለቆታዬ :mrgreen: )


እንዲህ ሊረጋጋ እንዲህ ሊደላደል

የእጋሜ መሪዎች የዘለሉት ገደል:: :oops:

እንዲህ ሊረጋጋ ርቆ ለሚቀበር

የአጋሜ ፋከራ አሰልችቶን ነበር::



(ጎበዝ- ዝምታም እኮ ወርቅ ነው)

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23821
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሙሾ አውራጁ አልማዜው- ና የሙሾ ግጥም ላበድርህ

Post by Fed_Up » 15 Jan 2021, 17:55

(ለቆታዬ እንድ ያጣላል ብዬ ደገምኩህ- ጽናቱን ይስጥህ)


የቀን ጂብ ጥንብ አንሳ ልቡ ያበጠበት
ና ግጠመኝ ብሎ ላአንበሳ ላከበት::

አንበሳም ንቆት ዝም ብሎ በተወው
ጂቡ ባሰበትና ካልበላሁህ አለው::

አንበሳም ተነሳ በቃው መደፈሩ
አንገቱን ቀንጥሶ ጣለው ከመንደሩ::

(አልማዜ እቺ ግጥም ለፋኖ መታሰቢያ አርጊያታለሁ ቅር እንዳይልክ) 8)

( it didn’t take to the lion too long to get the job done. Poor hyenas)


~~እህምም ነው ዘንድሮ~~~

Post Reply