Temesgen Mengesha Dabsu
26m ·
ጦርነቱን ...
==========
እውነታው ሱዳን ጦርነቱን እጅግ በጣም ፍልጋለች:: ከ45 ኪሜ በላይ ወደ ውስጥ መግባቷ ሳያንስ ዛሬ በአየር ክልሉ ላይ ምንም አይነት በረራ እንዳይካሄድ አግዳለች:: የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ አቅሙንና የተዘበራረቀውን የሀገር ውስጥ ፖሎትካ ሰለሚያውቅ; ሱዳን እንኳንስ 45 ኪሜ; ባህርዳርን ብትይዝ የሚመገጥማት አይመስልም:: ለሱዳን የልብልብ የስጣት; የወቅቱ የኢትዮጵይ ድክመት ብቻ ሳይሆን ከጀርባዋ ያለው እስከ አፍንጫው የታጠቀውና ኢትዮጵያን ለመምታት ያስፍስፍው የግብፅ ጦር ነው:: እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው; ጦርነቱም የማይቀር ነው::
የዚህ ሁሉ ምክንያት ደግሞ በራሱ ዜጎች ላይ በምህራብ, በደቡብ እና በስሜን ጦርነት ከፍቶ; ሀገሪቷን ፖሎትካው ቅርቃር ውስጥ የከተተው; የንግስና ጥማት የተተናውጠው አብይ አህመድ ነው:: ሀገሪቱ በታሪክ እንድህ ለአደጋ የተጋለጠች(vulnerable )ግዜ ያለ አይመስለኝም:: በብዙ አካባቢዎች የመንግስት መዋቅሮች ፍርሶአል; ኢኮኖሚው ወድቆአል; የህዝቦች ትስስር ተበጣጥሶ ; ከፍተኛው ተስፍ መቁረጥ እና ግራ መጋባት በሀገሪቱ ላይ ተንስራፍቶአል:: ህዝቡ እና ስራዊቱ ምንም አይነት የጦርነት ፍላጎት (appetite)የለውም:: እጅግ በጣም ያሳዝናል:: ትላንትና ያዘው , እስረው, ቁረጠው, ግደለው ሲትል የነበራቹ ስዎች; ይህው ይህ የእናንተ ውጤት ነው::
እግዚአብሔር ለህዝቡ ይድረስ
ቄስ ተመስገን
Re: ሰበር ዜና : ጀግናው የሱዳን መከላከያ በጎንደር የአየር ክልል ላይ ምንም አይነት በረራ እንዳይካሄድ ወሰነ
አንበሳችን ጉዞህ የተሳካ ይሁን ይቅናህ !
A Sudanese delegation headed by a member of the Transitional Sovereignty Council Lieutenant General Shams El-Din Al-Kabbashi and Director of the General Intelligence Service, Lieutenant General Gamal Abdel-Majid, arrives in Cairo today, Thursday, for a one-day official visit.

Source: https://www.alhadath.net/alhadath/2021/ ... %8A%D8%A7-