Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13064
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ጂቡቲ ለኤታማዞር ሹም ብርሃኑ ጀላ ትልቅ ሽልማት ሰጠች

Post by Thomas H » 10 Jan 2021, 01:34

ሱዳን ምእራብ ጎንደርን በአጭር ጊዜ በመብረቃዊ ፍጥነት ሙሉ በሙሉ ስለተቆጣጠረችው ለደካማው የኢትዮጵያ ጦር መሪ የአሽሙር ሽልማት ሰጠች:: ሽልማቱንም በጂቡቲ በኩል ልካለች::

https://twitter.com/BerhanuTsegaye?ref_ ... 4682444800